Get Mystery Box with random crypto!

Health info & vacancy news (HIVN)

የቴሌግራም ቻናል አርማ healthinovation — Health info & vacancy news (HIVN) H
የቴሌግራም ቻናል አርማ healthinovation — Health info & vacancy news (HIVN)
የሰርጥ አድራሻ: @healthinovation
ምድቦች: ጤና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 66.67K
የሰርጥ መግለጫ

Youtube channel 👉 youtube.com/@HIVN
Our group 👉t.me/HIVN19
Channel 👉t.me/healthinovation
Official website 👉 www.tenajobs.com
COC discussion 👉 t.me/HIVN19
WhatsApp 👇
whatsapp.com/channel/0029Va7FNpr4IBhFkrjQ4o02
ማስታወቂያ ለማሰራት @Andualem0 ያግኙን።

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-07-04 06:25:56 1) ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ በገለፅነው ምክንያት ብንዘገይም በየትኛውም የዝውውር አመት ተዛውሮ የማያውቅ በቁጥር ከፍ ያለ 1800 ባለሙያዎች ከቅሬታ በፊት ተዘዋውረዋል ።

2) ከብዙ ውጣውረድ በኋላ ዛሬ ፎ-15 ተፈቅዶልን ይኸው የተፈቀደውን ፎ-15 ጭምር አያይዘናል።

3) ዞኖች የባለሙያው ጥያቄ እንዲመለስ በመፈለግ ያሳያችሁትን ትግስት እያመሰገን በዝውውር የሚመጡትንም ሆነ  የሚገቡትን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንድታስተናግዱልን አደራ ማለት እንፈልጋለን

4) የቅሬታ ጊዜው በቴሌግራም ኦንላይን ስለሆነ እና ቀኑ እናዳይራዘም በሚል ዕረቡ ከሰዓት የመጨረሻ ውጤት ስናሳውቅ የተዘዋወራቹህት በፍጥነት ወደተዛወራቹህት ተቋም በመሔድ ሪፖረት ማድረግ ነገር ግን ዘግይቶ ለሚሔድ ኃላፊነት ራሱ ይወስዳል።

5) የተዘዋወሩትን ማስቀረት አይቻልም

6) በጊዜያዊ የተመደቡትን እስከ ቀጣይ ሐሙስ ቋሚ ምደባ በዝውውር ኮሚቴው ምደባ የሚሠጥ ይሆናል
7) እንደአምናው ሁሉ በዚህ አመትም ሁሉንም የህክምና ማስረጃ ያጣራን ሲሆን 19 ፎረጅድ አግኝተናል። ከውድድር ውጭ ያደረግን ሲሆን ቀጣይ ክስ የሚመሠረት ይሆናል።
8) ረጅም ዓመታት ያገለገሉ ባለሙያዎች ባሉበት በቋሚነት ከተመደቡ 5ወር የሆነን እያለን ሌላ ባለሙያ ሊዛወርበት አይገባም እኛ ባለንበት መመደብ አለብን በሚል የቢሮውን መልካም ስራዎች የምታጠለሹ አካላት ተገቢ አለመሆኑን አውቃቹህ ተጠያቂ የምናደረግ መሆኑን እንገልፃለን።

አማራ ክልል ጤና ቢሮ @healthinovation
2.2K viewsAndu Alem, 03:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-04 05:01:34
ኔት ቤቲንግ የስራ ቅጥር ማስታወቂያ #ካሸር
ብዛት: 50
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 28/10/2015

ሁሉንም የ #HIVN ቻናሎች  በአንድ ላይ https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0  ላይ ይከታተሉ::
2.5K viewsAndu Alem, edited  02:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 22:29:16
የ ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ያወጣው የስራ ቅጥር ማስታወቂያ #1070 ቦታዎች

ከ #234ሺ በላይ ተከታይ ያላቸው ሁሉንም የ #HIVN ቻናሎች  በአንድ ላይ https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0  ላይ ይከታተሉ::
4.6K viewsAndu Alem, edited  19:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 21:15:04 Asheten Psychiatry & Rehabilitation Speciality Center

*Psychological Therapy's

We Provide Psychological Treatments.

Cognitive Behavioral Therapy
Supportive Psychotherapy
Interpersonal Psychotherapy
Marriage Counseling
Positive Psychotherapy
and more...

For Book an appointment
Please call us on

09-63-26-94-87
0116-67-69-79
09-11-40-86-03

Adress: Adiss Ababa, Figa From Traffic light on the way to goro 100m behind Yegna Elders Nursing Home.

Join us
https://t.me/Ashetenpsychatric
https://t.me/ashetenmentalhealth
5.8K viewsJørdåñ, 18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 20:21:08 2015 ዓ ም መደበኛ ሰራተኞች ዝውውር ውጤት
አማራ ክልል ጤና ቢሮ

@healthinovation
6.7K viewsAndu Alem, edited  17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 19:10:52 አባይ የምግብ ዘይት Abay Edible Oil Company የሚከተሉትን የስራ ማስታወቂያዎች አውጥቷል ። እዩና አመልክቱ ። እንዳያመልጣችሁ!

አባይ የምግብ ዘይት ወደ ስራ የሚገባ አዲስ ፋብሪካ ነው ።

Details
https://graph.org/Andu-07-03-2

@healthinovation
7.0K viewsAndu Alem, 16:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 19:03:52 Health info & vacancy news (HIVN) pinned a photo
16:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 19:03:49
#CPD! ረቡዕ ሰኔ 28 (July 5) Second round AYH CPD Training ለሁሉም ጤና ባለሞያዎች!

የበጀት ዓመቱ ከመጠናቀቁ በፊት የሚጠበቅቦትን 30CEU የCPD ስልጠና እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ ከእኛ ጋር ይውሰዱ። በቀሩን ጥቂት ቦታዎች ፈጥነው ይደውሉ፤ ይመዝገቡ።

በቀጣይ ረቡዕ
Adolescent and Youth Health (AYH - 15CEU)

በቅርቡ የሙያ ፈቃድዎን የሚያሳድሱ ከሆነ ይምጡ፤ ይመዝገቡ፤ በልዩነት ይሰልጥኑ።
በራስዎ እና በስራዎ ላይ ልዩነት ይፍጠሩ።

Take two consecutive trainings in a week and get a discount.
¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤
Course: Adolescent and Youth Health (AYH)
Participants: All health Professionals
CEU - 15
Registration - Ongoing

ባሉበት ሆነው ይደውሉ፤ ይመዝገቡ Call Now
+251977251212 (office)
+251929336909
+251911626967
+251920525052
+251931610638

Address:
Addis Ababa, Mexico, Back of Federal Police Hospital, Next to Bisrat Hotel

>>We Serve You Professionally<<
Follow us
https://t.me/Professional_CPD_Center
1.2K viewsProfessional CPD Center, 16:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 18:53:28
Tomorrow, this week’s round I training on IPC starts (Tue Jul 04, 2023 ሰኔ 27፤ 2015 ዓ.ም)
Course Title: Infection Prevention and Control (IPC)
Round II training: starts on Fri Jul 07, 2023 (ሰኔ 30፤ 2015 ዓ.ም)
Course Title: Common Non-communicable Disease (NCD-DM)
https://t.me/kindsolution; https://t.me/KindsolutionCPD; kindplc.com
Registration -- under way for the CPD modules each with 15 CEU for all health professionals
For more info,

0964088888
0974012201
0974013301
AA, Megenagna, Metebaber Building Office No (Main Office): 609
1.4K viewsKIND SOLUTION & CONSULTANCY PLC» 0974012201, 15:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 18:48:22
አዲስ ማስታወቂያ
እንደሚታወቀው ጤና ሚኒስቴር ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ በመሆን የጤናው ዘርፍ ሰራተኞችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የጋራ መኖሪያ ቤት ግንባታ ፕሮጀክት ይዞ እየተንቀሳቀሰ መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን ለባለፉት ወራት ምዝገባ አድርገው እና ተገቢውን አሟልተው ከተገኙ 7582 ተመዝጋቢዎች መካከል ለ200 ባለ ዕድለኞች ሰኔ 10  በኤሊያ ሆቴል የመጀመሪያ ዙር ዕጣ በተሳካ ሁኔታ አውጥቷል ።
ከዚሁ ጋር በተያያዘ ሰኔ 10 የመጀመሪያ ዙር እጣ ከወጣ በኃላ የመመዝገብ ዕድሉ ያመለጣቸው  የጤናው ዘርፍ ሰራተኞች ዕድሉ ዳግም እንዲሰጣቸው በግልም ሆነ በቡድን በከፍተኛ ሁኔታ እየጠየቁ ይገኛሉ ። በመሆኑም ዕድሉ ያመለጣቸውን ሰራተኞች ችግር ከግምት ውስጥ በማስገባት ለመጨረሻ ጊዜ ዕድሉን የሚጠቀሙበት መንገድ  ተዘጋጅቷል።ስለዚህ በተለያዩ ምክንያቶች ምንም ዓይነት ምዝገባ ያላደረጋችሁ የጤናው ዘርፍ ሰራተኞች እስከ  10/11/15 ዓም ድረስ ብቻ አስፈላጊውን ሁሉ በማሟላት መጥታችሁ እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን ።
- ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ ከላይ ከተቀመጠው የመጨረሻ የምዝገባ ቀን በፊት የተመዝጋቢዎች ቁጥር ከሞላ ምዝገባው ከተቀመጠለት የጊዜ ገደብ በፊት ሊቆም ይችላል።
ለምዝገባ ስትመጡ ማሟላት ያለባችሁ ነገሮች
ከምትሰሩበት ተቋም ሰራተኛ መሆናችሁን የሚገልጽ ደብዳቤ (3 ኮፒ)
51 ሺህ እና 4 ሺህ የተከፈለበት የዳሽን ባንክ ስሊፕ(ኦሪጅናል) (3 ኮፒ)
የኗሪነት መታወቂያ/ፓስፖርት/የመስሪያ ቤት መታወቂያ
ምዝገባው የሚካሄደው በውክልና ከሆነ ህጋዊ ውክልና እና የተወካይ የታደሰ መታወቂያ
3*4 ፎቶ ብዛት 2
ለበለጠ መረጃ
+251934185874
+251942576792
የመመዝገቢያ አድራሻ
22 ከጎላጎል ወደ ድንበሯ በሚወስደው መንገድ ከትራፊክ ፅ/ቤት ጀርባ ቡኒ አዲስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
4.8K viewsAndu Alem, 15:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ