Get Mystery Box with random crypto!

Health info & vacancy news (HIVN)

የቴሌግራም ቻናል አርማ healthinovation — Health info & vacancy news (HIVN) H
የቴሌግራም ቻናል አርማ healthinovation — Health info & vacancy news (HIVN)
የሰርጥ አድራሻ: @healthinovation
ምድቦች: ጤና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 66.67K
የሰርጥ መግለጫ

Youtube channel 👉 youtube.com/@HIVN
Our group 👉t.me/HIVN19
Channel 👉t.me/healthinovation
Official website 👉 www.tenajobs.com
COC discussion 👉 t.me/HIVN19
WhatsApp 👇
whatsapp.com/channel/0029Va7FNpr4IBhFkrjQ4o02
ማስታወቂያ ለማሰራት @Andualem0 ያግኙን።

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-07-03 18:14:42 Job Title: Medical labratory technician

Job Type: Permanent

Description: the candidante must have bsc degree or diploma by medical labratory technician and working experince for a degree above 1 year experiance for adiploma above 3 years experiance at differente private clinic.
place of work : haile garment sefera
salary: negotation
contact address: 0920232190
4.9K viewsAndu Alem, 15:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 18:14:28 የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
____

የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በሜዲስን፤ ነርሲንግ፤ ጤና መኮንን፤ አንስቴዥያ፤ ፋርማሲ፤ ሜዲካል ላቦራቶሪ፤ ሚድዋይፈሪ፤ ዴንታል ሜዲስን፤ ሜዲካል ራዲዮሎጂ፤ ኢንቫይሮመንታል ሄልዝ፤ ፔዲያትሪክ ኤንድ ቻይልድ ሄልዝ፤ ሳይካትሪ ነርሲንግ፤ እና ኢመርጀንሲ ኤንድ ክሪቲካል ኬር ነርሲንግ ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቀው የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለሚገኙ የጤና ባለሙያዎች ፈተናው ሰኔ 30/2015 ዓ.ም ትምህርት ሚኒስቴር ከሚሰጠው የመውጫ ፈተና (Exit exam) ጋር በማቀናጀት የሚሰጥ መሆኑን እየገለፅን:-

1. የፈተናው አሰጣጥ ሂደት በኮምፒውተር ይሆናል።

2. የፈተናው መርሃግብር

- በ30/10/2015 ዓ.ም Nursing, Pharmacy, Public Health, Anesthesia, Medical Radiology Technology and Environmental Health, Medical Laboratory Science, Midwifery, Medicine, Dental Medicine, Pediatric and Child Health Nursing, Psychiatric Nursing and Emergency and Critical Care Nursing

3. እያንዳንዱ ተፈታኝ ከሚፈተንበት ቀን አንድ ቀን ቀደም ብሎ ማለትም ሰኔ 29/2015 ዓ.ም ከቀኑ በ 8፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት የቅድመ ፈተና መለማመጃ ጥያቄዎችን መስራትና፤ የመፈተኛ ክፍሉን መለየት ይኖርበታል።

4. የቅድመ ፈተና መለማመጃ ጥያቄዎችን ለመስራት፤ ወደ ፈተና የሚያስገባውን Username and Password እና የመፈተኛ ጣቢያ ለማወቅ የመረጣችሁብት ዩኒቨርስቲ ዋና ግቢ ከፈተናው አንድ ቀን በፊት ማለትም ሰኔ 29/2015 ዓ.ም በመገኘት ከጣቢያ አስተባባሪዎች ማግኘት ትችላላችሁ።

5. በፈተናው ዕለት ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ (የቀበሌ መታወቂያ፣ ፓስፖርት፣ መንጃ ፍቃድ ወይም ሌላ በግልጽ የሚታይ ህጋዊ መታወቂያ) ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡

6. ከላይ ከተጠቀሱት ነገሮች ውጪ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ቦርሳ እና ሌሎች እቃዎች፣ ምንም አይነት ማጣቀሻዎች እንዲሁም ባዶ ወረቀቶች፣ ምግብ ወይም መጠጥ (የተረጋገጠ የጤና ችግር ከሌለ በስተቀር) ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡

7. ፈተናውን በድጋሚ ለምትወስዱ ተመዛኞች ወደ ፈተና ጣቢያ ስትመጡ ሲስተሙ የሚሰጠውን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) QR code የያዘ ወረቀት /ስሊፕ/ print አድርጋችሁ መምጣት ይኖርባችኋል።

ተመዛኞች ስማቸው ከተጠቀሰበት ተቋም ውጪ በፍጹም ፈተናውን መውሰድ የማትችሉ መሆኑን እያሳሰብን ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0118275936/952 መደወል ይቻላል፡፡

ከ #234ሺ በላይ ተከታይ ያላቸው ሁሉንም የ #HIVN ቻናሎች  በአንድ ላይ https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0  ላይ ይከታተሉ::
5.1K viewsAndu Alem, 15:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 18:11:24
ለሁሉም የጤና ባለሞያዎች!!

የ 2015 የበጀት አመት ማጠቃለያ የመጨረሻ ስልጠና

ስልጠናው ሰኔ27(ማክሰኞ)ይጀምራል።

➨በቅርቡ የሙያ ፍቃዳችሁን ለምታሳድሱ 30CEU ወይም 2ስልጠና ይጠበቅባችኋል። እኛ ጋር 15 ceu (1ስልጠና) ከወሰዳቹ ቀሪውን 15ceu(1ስልጠና) በቅናሽ ይውሰዱ።


➨  1200ብር /15ceu
➨  1800ብር/30ceu

➨ANTIMICROBIAL RESISTANCE /15CEU

➨INTEGRATED EMERGENCY MANAGEMENT /15CEU

ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ።

0988143656/0911975717

አድራሻችን__ አያት አደባባይ

በግሩኘ ለሚመጡ ቅናሽ እናረጋለን።

  
4.3K viewseden mesfin, 15:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 18:02:58 #ስለምን_ማወቅ_ይፈልጋሉ? እንግዳውስ #በኢንፎ_ሄልዝ_ሴንተር የማይተነተን የማይብራራ የጤና ጉዳይ የለም።
1. ስለ ሚጥል በሽታ
2. ስለ ሄርኒያ
3. ስለ አስም
4. የፆም ጥቅሞች
5. ሳናውቅ በጤናችን ላይ ችግር ፈጣሪ ምግቦች
6. በህይዎት ጤናማ ለመሆን የሚያስፈልጉ ነገሮች
7. ስለ ሰውነት ሙቀት መጨመር
8. ስለበታችነት ስሜት
9. መጥፎ የአፍ ጠረን
10. የማህፀን ካንሰር
11. የማህፀን በር ካንሰር
12. የጉበት በሽታ
13. ሄፓታይተስ ቢ
14. ሄፓታይተስ ሲ
15. ሄፓታይተስ ዲ
16. የእንቅልፍ ማጣት ችግር
17. ስትሮክ
18. ኢንፌክሽን
19. ቫይታሚን ኤ
20. ቃር
21. የሰገራ ድርቀት
22. የፀብ ምክናየት
23. ቫይታሚን ቢ1
24. ስኳር በሽታ
25. ኪንታሮት
26. ድድ መድማት
27. ትርፍ አንጀት
28. ፎረፎር
29. ትኩሳት
30. ውፍረት
31. የሳንባ ምች
32. ሳይነስ
33. ቶንሲል
34. መድሀኒት አወሳሰድ
35. የጆሮ ህመም
36. ከማህፀን ውጭ ያለ እርግዝና
37. እርግዝና
38. ቅድመ ወሊድ ክትትል
39. የአባለዘር በሽታ
40. ቫይታሚን ሲ
41. ስለ ደም
42. ስለ ውሀ መጠጣት
43. ነስር
44. የጀርባ ህመም
45. የሽንት ትቦ ኢንፌክሽ
46. ካንሰር
47. አጠቃላይ ጤና ምንነት
48. የአካል እንቅስቃሴ
49. ስለ BPH
50. ስለ ቁጣና ተናዳጅነት
51. ስለ ጭንቀትና ውጥረ
52. ስለ ምች
53. ስለ ነጭ ሽንኩርት
54. ታፋ ህመም
55. የጡት ካንሰር
56. ስንፈተ ወሲብ
57. የሴቶች የወሲብ ችግር
58. የማጅራት ገትር በሽታ
59. የብርቱካን ጥቅም
60. የጀርባ ህመም
61. ፊስቱላ
62. የብሮንኮይል ጥቅም
63. ስለ ሳል
64. ስለ ጉንፋን መከላከል
65. ስለ ጤናዳም
66. የዝንጅብል ጥቅም
ሙሉውን ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ
https://t.me/jossiale2022/4466

https://t.me/jossiale2022
4.4K viewsኢንፎ ሄልዝ ሴንተር Info Health Center (IHC), 15:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 17:30:20 Health info & vacancy news (HIVN) pinned a photo
14:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 17:30:17
#ዛሬ ይጀምራል
#CPD_በተመጣጣኝ_ክፍያ
#Title_Syndromic Management (STI)- 15CEU CPD ሰኔ_26 /2015።
ለሁሉም ጤና ባለሞያዎች በሁሉም ክልሎችና ከተሞች ላላችሁ።
--------------------------------------------
Title =Syndromic Management (STI) 15CEU
0968670067 Dr.Meron
0965412222
0941404444
0942404444
0462124400
    Organized By-(Ethio-American CPD center & Health Consultancy.)
We Are Committed To Excellence In Medical Trainings
-join our telegram channel
T.me/eahci
3.6K viewsSHIM. Tesf , 14:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 16:45:49
|#HIV_Testing_Service_Training|

@ SANTE MEDICAL COLLEGE & CPD CENTER

Santé Medical College (SMC) located around Bisrate Gebriel, is a Private Higher Education Institution & CPD Center.


Upcoming CPD:

Title
: National_Comprehensive_HIV_Testing_Service_Training
CEU
: 15
Participants: All Health Professionals
Starting date: July 22, 2023
Registration: You can Call & Register via
                              944368087
                              0113727434
                              0113727364

Since we have limited seats, register as early as possible!

Programs we offer:
.                                      .
Undergraduate Programs
.  Doctor of Medicine
.  Doctor of Dental Medicine
.  Medical Laboratory Science

Post-graduate Programs:
.  MPH in General Public Health
.  MPH in Public Health Nutrition
.  MPH in Reproductive Health


                                                           
For more information, Join @:
https://t.me/SMC_CPD
5.4K viewsDREAM BOOK (DG), 13:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-22 15:30:53
ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ያወጣው የስራ ቅጥር

የተለያዩ መረጃዎችን የሚያደርስበት ሚድያዎቻችንን 3 የቴሌግራም ቻናሎችና 2 ግሩፖች ከ 220ሺ በላይ አባል ያላቸው የ #HIVN ቻናሎች በአንድ ላይ https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 ላይ ያገኙናል::
3.4K viewsAndu Alem, 12:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-22 15:18:31
የተለያዩ መረጃዎችን የሚያደርስበት ሚድያዎቻችንን 3 የቴሌግራም ቻናሎችና 2 ግሩፖች ከ 220ሺ በላይ አባል ያላቸው የ #HIVN ቻናሎች በአንድ ላይ https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 ላይ ያገኙናል::
3.6K viewsAndu Alem, edited  12:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-22 14:09:12 Health info & vacancy news (HIVN) pinned a photo
11:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ