Get Mystery Box with random crypto!

Health info & vacancy news (HIVN)

የቴሌግራም ቻናል አርማ healthinovation — Health info & vacancy news (HIVN) H
የቴሌግራም ቻናል አርማ healthinovation — Health info & vacancy news (HIVN)
የሰርጥ አድራሻ: @healthinovation
ምድቦች: ጤና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 66.67K
የሰርጥ መግለጫ

Youtube channel 👉 youtube.com/@HIVN
Our group 👉t.me/HIVN19
Channel 👉t.me/healthinovation
Official website 👉 www.tenajobs.com
COC discussion 👉 t.me/HIVN19
WhatsApp 👇
whatsapp.com/channel/0029Va7FNpr4IBhFkrjQ4o02
ማስታወቂያ ለማሰራት @Andualem0 ያግኙን።

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-05-21 22:17:31
ለሰሞኑ COC ተፈታኝ የጤና ባለሙያዎች

የአሁኑ ዙር ፈተና በአዲስ መንገድ እንደመሆኑ መጠን ሁሉም ተፈታኞች ያልገባችሁ ምንም ነገር ሲኖር ከፈታኞቻችሁ መረጃ ጠይቃችሁ በተረጋጋ መንፈስ መፈተን አለባችሁ::
ስለሆነም እኔም በ #HIVN ስም መልካሙ ሁሉ እንዲገጥማችሁ ልባዊ ምኞቴን እገልፃለሁ::
መልካም ፈተና
@healthinovation
@healthadvert
@HIVN19
@HIVNCOC
8.0K viewsAndu Alem, 19:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 21:53:25
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

የተለያዩ መረጃዎችን የሚያደርስበት ሚድያዎቻችንን 3 የቴሌግራም ቻናሎችና 2 ግሩፖች ከ 220ሺ በላይ አባል ያላቸው የ #HIVN ቻናሎች በአንድ ላይ https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 ላይ ያገኙናል::
7.8K viewsAndu Alem, 18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 21:48:40
አየርጤና ሆስፒታል ያወጣው የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

ተፈላጊ መደቦች #19 ቦታዎች
ነርስ : ድራግስት : ማርኬቲንግ : ፅዳትና ጥበቃ

የተለያዩ መረጃዎችን የሚያደርስበት ሚድያዎቻችንን 3 የቴሌግራም ቻናሎችና 2 ግሩፖች ከ 220ሺ በላይ አባል ያላቸው የ #HIVN ቻናሎች በአንድ ላይ https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 ላይ ያገኙናል::
7.3K viewsAndu Alem, 18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 21:43:12
የመንግስት ሰራተኞች ደመወዝ በ " ቴሌ ብር " መክፈል ሊጀመር ነው ?

ገንዘብ ሚኒስቴር ፤ በባንኮች በኩል ተከፋይ የሚሆነውን የመንግሥት ሠራተኞች ደመወዝ ወደ " ቴሌ ብር " የሞባይል ገንዘብ ሥርዓት ለማሸጋገር ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን አሳውቋል።

የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ለሕ/ተ/ም/ቤት የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ባቀረቡበት ወቅት ነው ይህ ይፋ የሆነው።

አቶ አህመድ ሽዴ ምንድነው ያሉት ?

" አሁን በባንኮች የክፍያ ሥርዓት በጥቅል (በበልክ) እየተከፈለ ያለውን ሒደት በቀጣይ ወደ ቴሌ ብር ለማሸጋገር ሥራዎች እየተሠሩ ነው። "

ይህ በተመለከተ ' ኢትዮ ቴሌኮም  ' ምን አለ ?

ቺፍ ኮሙዩኒኬሽን ኦፊሰር አቶ መሳይ ውብሸት ፦

" በመንግሥት የተያዙት ጉዳዮች ወቅቱን ጠብቀው ቢገለጹ ይሻላል።

ነገር ግን ኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎቱን ለማቅረብ የሚያስችል በቂ ዝግጅትና አቅም አለው።

ተቋሙ በሞባይል ገንዘብ ዝውውር አገልግሎቱ እስካሁን ከ32 ሚሊዮን በላይ ደንበኞችን አገልግሎት እየሰጠ እንደገሚገኘው መጠን የተዘረጋው ሲስተም አገልግሎቱን በቀላሉ ለመስጠት ያስችለዋል።

የትኛውም ውሳኔ ከሚመለከተው አካል ከመጣ መሥራት ይቻል።

ደመወዝ በቴሌ ብር መከፈሉ የተቋማትን ቅልጥፍና ለመጨመር አስተዋጽኦ ያድረጋል።

በዕረፍትና በበዓላት ወቅት የሚውል የደመወዝ ክፍያ ቀንና ተዛማጅ ጉዳዮች ለደመወዝ ከፋዩም ሆነ ተከፋዩ በሚያመች ለመክፈል ያስችላል።

እስካሁን ባለው አገልግሎቱ እንደ ደመወዝ ዓይነት የጅምላ (በበልክ) ክፍያ በሚከፈልበት ወቅት ሠራተኞች የደመወዛቸውን እስከ 35 በመቶ ያለምንም ዋስትና መበደር ይችላሉ። በቀጣይ ሌሎች ተጨማሪ አማራጮችም ይቀርባሉ።

እስካሁን ድረስ ግን ከሚመለከተው አካል የመጣ አቅጣጫ የለም። " ብለዋል።

አንድ ስማቸው እንዲገለፅ ያልፈጉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሥራ ኃላፊ ደመወዥ በ " ቴሌ ብር " ለማድረግ ስለታሰበው እቅድ በተመለከተ " እንዲህ መባሉን መረጃ የለኝም " ብለዋል።

በባንኩ በኩል የመንግሥት ሠራተኞችን ደመወዝ የሚከፍል መሆኑን የገለፁት እኚሁ ኃላፊ ለዚህ አገልግሎቱ ምንም ዓይነት ክፍያ የማይጠይቅበት እንደሆነ አስረድተዋል፡፡

በቴሌ ብር በኩል ደመወዝ ይከፈል ከተባለ ግን አሁንም ኢትዮ ቴሌኮም የሚጠቀመው ከባንኮች ጋር በመተሳሰር መሆኑ አይቀርም ብለዋል፡፡

አጫጭር መረጃ ፦

እንደ ገንዘብ ሚኒስቴር መረጃ ፦

- የመንግሥት ኤሌክትሮኒክስ ክፍያ ድርሻን ለማሳደግና እስካሁን የ159 ባለ በጀት መ/ቤቶች የኤሌክትሮኒክስ ክፍያ ዘዴ እንዲተገብሩ ተደርገዋል።

- በተያዘው ዓመት የዘጠኝ ወራት 79.2 ቢሊዮን ብር ክፍያ በኤሌክትሮኒክስ ዘዴ ተከፍሏል።

- ኢትዮ ቴሌኮም የመንግሥት የኤክትሮኒክስ ክፍያ ድርሻ ለመወጣት እንዲያስችለው የሪፎርም ሥራዎችን እየሠራ ነው የታክስ ክፍያ አሰባሰብም ሥርዓቱ በቴሌ ብር እንዲከፈል የሚያስችል ሥርዓት ተዘርግቷል።

እንደ ኢትዮ ቴሌኮም መረጃ ፦

- የቴሌ ብር የሞባይል ገንዘብ ዝውውርን ይፋ ከተደረገበት ጊዜ አንስቶ እስከ የግንቦት ወር 2015 ዓ.ም. ድረስ 32.2 ሚሊዮን ደንበኞች አፍርቷል።

- እስካሁን ከ375.2 ቢሊዮን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው ግብይቶች (ትራንዛክሽንስ) ተፈፅሟል።

- የነዳጅ ክፍያ በአስገዳጅነት በዲጂታል እንዲፈጸም ከተደረገበት ከሚያዝያ 16 ቀን 2015 ዓ.ም. ጀምሮ 2.7 ቢሊዮን ብር ግብይት ተፈፅሟል።

Credit : ሪፖርተር ጋዜጣ

@tikvahethiopia
7.1K viewsAndu Alem, 18:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 20:35:54
This week’s CPD training will be on either Infection Prevention and Control (IPC), Emergency Medicine, Poison Management or MCC.
https://t.me/kindsolution; https://t.me/KindsolutionCPD; kindplc.com
Beker General Business PLC and Bilim Pharmaceuticals, Turkey are warmly acknowledged for sponsoring the Trainings.
Registration -- under way for the module with 15 CEU for all health professionals
Training starts: on Fri May 26, 2023 (ግንቦት 18፤ 2015 ዓ.ም)
For more info,

0964088888
0974012201
0974013301
AA, Megenagna, Metebaber Building Office No (Main): 609
'Kindness with Quality' we always prioritize
5.1K viewsKIND SOLUTION & CONSULTANCY PLC» 0974012201, 17:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 19:13:22
#ሙያ_ፈቃዳችሁን_ለማሳደስ፣ ሙያችሁን ለማጎልበት፣ ክፍተታችሁን ለመሙላት፣ ተፈላጊነታችሁን ለመጨመር #የCPD ስልጠና ወሳኝ ነው። በየትኛውም አካባቢ ያላችሁ ውድ የጤና ባለሙያዎች የCPD ስልጠና ስትፈልጉ ተወዳጁና ተመራጩ #ኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_ሴንተር አለላችሁ።

#ኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_ሴንተር

              #CPD_CENTER
#SYNDROMIC_MANAGEMENT_OF_SEXUAL_TRANSMITTED_DISEASES ስልጠና ማክሰኞ ግንቦት 15 ይጀምራል!!! ቅዳሜ ግንቦት19 ደግሞ #ANTIMICROBIAL_RESISTANCE_PREVENTION ይቀጥላል።
 
አሁኑኑ ይደውሉ!!!

0921785903
https://t.me/jossiale2022
3.5K viewsኢንፎ ሄልዝ ሴንተር Info Health Center (IHC), 16:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 17:00:06
Tutorial for Pharmacy Degree GC Students (on Exit/Licensure exams) https://t.me/kindsolution; https://t.me/KindsolutionCPD; kindplc.com                                             First class on Integrated Therapeutics course was delivered successfully last Fri, May 19. In this week, there will be classes of Industrial Pharmacy (on Tue) and Pharmaceutical Analysis (on Fri) by PhD/Ass't Professors, twice/week for 2 months.                                         

0964088888
0974012201
0974013301                                                                                                    
AA, Megenagna, Metebaber Building Office No (Main): 609
'Kindness and Quality' we always prioritize
3.3K viewsKIND SOLUTION & CONSULTANCY PLC» 0974012201, 14:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 21:10:17 Health info & vacancy news (HIVN) pinned a photo
18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 21:09:47
Tutorial for the Exit/Licensure exams for Pharmacy Degree Students https://t.me/kindsolution; https://t.me/KindsolutionCPD; kindplc.com                                             Training starts: on Fri May 19, 2023 (ግንቦት 11፤ 2015 ዓ.ም), twice/week.  Tomorrow's class will be on Integrated Therapeutics In the coming week, there will be Industrial Pharmacy and Pharmaceutical Analysis classes.                                         

0964088888
0974012201
0974013301                                                                                                    
AA, Megenagna, Metebaber Building Office No (Main): 609
'Kindness and Quality' we always prioritize
918 viewsKIND SOLUTION & CONSULTANCY PLC» 0974012201, 18:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 20:45:13 COC related issues, questions?

Visit @HIVNCOC
3.9K viewsAndu Alem, 17:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ