Get Mystery Box with random crypto!

ለሰሞኑ COC ተፈታኝ የጤና ባለሙያዎች የአሁኑ ዙር ፈተና በአዲስ መንገድ እንደመሆኑ መጠን ሁሉ | Health info & vacancy news (HIVN)

ለሰሞኑ COC ተፈታኝ የጤና ባለሙያዎች

የአሁኑ ዙር ፈተና በአዲስ መንገድ እንደመሆኑ መጠን ሁሉም ተፈታኞች ያልገባችሁ ምንም ነገር ሲኖር ከፈታኞቻችሁ መረጃ ጠይቃችሁ በተረጋጋ መንፈስ መፈተን አለባችሁ::
ስለሆነም እኔም በ #HIVN ስም መልካሙ ሁሉ እንዲገጥማችሁ ልባዊ ምኞቴን እገልፃለሁ::
መልካም ፈተና
@healthinovation
@healthadvert
@HIVN19
@HIVNCOC