Get Mystery Box with random crypto!

Save Oromia

የቴሌግራም ቻናል አርማ hawiier — Save Oromia S
የቴሌግራም ቻናል አርማ hawiier — Save Oromia
የሰርጥ አድራሻ: @hawiier
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 13.62K
የሰርጥ መግለጫ

Orommumma

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-27 21:20:52
1.8K views18:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 21:02:50
"ጠላትህን ጎርፍ ሲወስደው ምራቅህን እንትፍ ብለህ ጨምርበት"
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~

እኔ ጉዳዬና የሚያሳስበኝ በኦሮምያ ከህግ አግባብ ውጪ ለዛውም ከእስር ቤት እየወጡ ስለሚረሸኑት፣በድርቅ እየረገፉ ላሉት፣እድሜ ዘመናቸውን ለኦሮሞ ህዝብ መብት መከበር ዛሬም ድረስ ዋጋ እየከፈሉ ላሉትና ሆነ ተብሎ በተለያዩ ተደራራቢ አጀንዳዎች በቂ ድምፅ እንዳንሆንላቸው የተፈረደባቸው ታጋዮቻችን ጉዳይ ነው።
2.9K views18:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 15:31:30
ጉራጌ የጉሬላ ፋይት ጀምሯል መሰለኝ


ከስልጤ ዞን አልቾ ውሪሮ ወረዳ የተነሳ ተሽከርካሪ ላይ በተፈጸመ ጥቃት የአንድ አሽከርካሪ ህይወት ማለፉ ተሰማ። በተጨማሪም ሶስት የጭነት እና አንድ የህዝብ ማመላለሻ ሚኒባስ ተሽከርካሪዎች በቃጠሎ ወድመዋል።
3.4K views12:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 15:13:28

2.1K views12:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 15:07:07 - ኮማንደር ደራርቱ ቱሉ በተሰማራችበት ዘርፍ ጀግና ናት! ነገር ግን እንደ ተፅዕኖ ፈጣሪነቷ ለወጣችበት ማህበረሰብ ይህ ነው የተባለ ነገር ስትፈፅም አልተመለከትንም። ሌላው ይቅርና በህክምና እጦት እየተሰቃዩ ያሉ፤ፍርድ ቤት ነፃ ብሎ የለቀቃቸውን የኦነግ አመራሮችን አንድም ቀን ሄዳ ለመጎብኘትና ያሉበትን ሁኔታ ለመመልከት ግዜውን፣አቅሙንና ፍላጎቱን አጥታለች በተያያዘ ዜና እየሰራች ላለችው የእውነተኛ ኢትዮጵያዊ ስራ ልክ እንደ ቴዲ አፍሮ ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የክብር ዶክትሬት ሰጥቷታል።
2.3K views12:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 14:44:44 - ዘመነ ካሴ በየትኛው ግንባር ነው ያለው? ዛሬም ከገዳም ግንባር ሆኖ ነው በፌስቡክ የሚተኩሰው?
2.3K views11:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 12:44:27
ሙሉዉን የትላንት ዜና

1.1K views09:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 23:50:46 ምርጥ የኦሮሞ ሚዲያዎች እና አክቲቪስቶች ቴሌግራም ቻናሎቻቸው !
**********
ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎችን ለማግኘትና ለመከታተል በብዛት የፌስቡክ አካውንታቸውን በውሸት ሪፖርት እያደረጉ ሲያዘጉባቸው በ Telegram channel መጥተዋል። የቴሌግራም ቻናሎቻቸውን Join አድርጉ!ለተከታዮቻችሁም በፌስቡክ እና በቴሌግራም Share ማድረጉን አትርሱ።

1- Dr. Tsegaye R Ararsaa
https://t.me/Tsegaye_R_Ararsaa
2- Heni Z Man
https://t.me/HeniZMan
3-Daniel Dhaba
https://t.me/danny4677
4-Save Oromia
https://t.me/HawiiEr
5-Dr. Etana Habte
https://t.me/etanahabte
6- prof. Ezekiel Gebissa
https://t.me/egbissa
7- Kush Media Network
https://t.me/KMN12345medianetwork
8-Freedom (My Oromia)
https://t.me/My_Oromia
9- Oromia Media Network
https://t.me/oromiamedianetworks
10- Dr. Henok Gabisa
https://t.me/DrHenokGabisa
11- Gumaa Oromrichaa
https://t.me/gumaaoro
12- Waan ofii
https://t.me/waanofiiplus
13- Odaa Tarbii
https://t.me/odaatarbii
14- Finfinne Times
https://t.me/Finfinnetimes5
15- Afandi
https://t.me/afandishaHarar
16- Oromia Times
https://t.me/marroodiinayaas
17- Arraata Biyyoollessaa Oromiyaa
https://t.me/Arraataabiyyoolessaaoromiyaa
18- Sagalee Qeerroo Bilisummaa
https://t.me/Qeerroo2011
19- Essa Yusuf
https://t.me/essayus
20- Oromo Political Prisoners Defense Team
https://t.me/defendingoprisoners
21-Jabeessaa Qeerroo
https://t.me/jabeessaawbo
1.3K views20:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 23:40:05
2.4K views20:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 23:35:11
Kushonni (gurraachonni) Ijiptii haamantee kiristinnaa waggootii kumaatama hedduudhan dursanii maallattoo lubbuu kan taee fi "Ankh" kan jedhani mormasaaniirrattis rarraasaa turani!! Biiftuu gadi lafaa oli wanti haarawa hinjiru!!!!


ኩሽ (ጥቁር) ግብጻዊያኑ ክርስትናን በበርካታ ሺዎች ዓመታት ቀድመው "አንክህ" የሚሉትን የሕይወት ምልክታቸውን በአንገታቸውም ያንጠለጥሉ ነበረ!! ከፀሐይ በታች ከምድር በላይ ምንም አዲስ ነገር የለም!!!!

Biru tsegaye
2.3K views20:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ