Get Mystery Box with random crypto!

- ኮማንደር ደራርቱ ቱሉ በተሰማራችበት ዘርፍ ጀግና ናት! ነገር ግን እንደ ተፅዕኖ ፈጣሪነቷ ለወጣ | Save Oromia

- ኮማንደር ደራርቱ ቱሉ በተሰማራችበት ዘርፍ ጀግና ናት! ነገር ግን እንደ ተፅዕኖ ፈጣሪነቷ ለወጣችበት ማህበረሰብ ይህ ነው የተባለ ነገር ስትፈፅም አልተመለከትንም። ሌላው ይቅርና በህክምና እጦት እየተሰቃዩ ያሉ፤ፍርድ ቤት ነፃ ብሎ የለቀቃቸውን የኦነግ አመራሮችን አንድም ቀን ሄዳ ለመጎብኘትና ያሉበትን ሁኔታ ለመመልከት ግዜውን፣አቅሙንና ፍላጎቱን አጥታለች በተያያዘ ዜና እየሰራች ላለችው የእውነተኛ ኢትዮጵያዊ ስራ ልክ እንደ ቴዲ አፍሮ ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የክብር ዶክትሬት ሰጥቷታል።