Get Mystery Box with random crypto!

'ጠላትህን ጎርፍ ሲወስደው ምራቅህን እንትፍ ብለህ ጨምርበት' ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ | Save Oromia

"ጠላትህን ጎርፍ ሲወስደው ምራቅህን እንትፍ ብለህ ጨምርበት"
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~

እኔ ጉዳዬና የሚያሳስበኝ በኦሮምያ ከህግ አግባብ ውጪ ለዛውም ከእስር ቤት እየወጡ ስለሚረሸኑት፣በድርቅ እየረገፉ ላሉት፣እድሜ ዘመናቸውን ለኦሮሞ ህዝብ መብት መከበር ዛሬም ድረስ ዋጋ እየከፈሉ ላሉትና ሆነ ተብሎ በተለያዩ ተደራራቢ አጀንዳዎች በቂ ድምፅ እንዳንሆንላቸው የተፈረደባቸው ታጋዮቻችን ጉዳይ ነው።