Get Mystery Box with random crypto!

ጉራጌ የጉሬላ ፋይት ጀምሯል መሰለኝ ከስልጤ ዞን አልቾ ውሪሮ ወረዳ የተነሳ ተሽከርካሪ ላይ | Save Oromia

ጉራጌ የጉሬላ ፋይት ጀምሯል መሰለኝ


ከስልጤ ዞን አልቾ ውሪሮ ወረዳ የተነሳ ተሽከርካሪ ላይ በተፈጸመ ጥቃት የአንድ አሽከርካሪ ህይወት ማለፉ ተሰማ። በተጨማሪም ሶስት የጭነት እና አንድ የህዝብ ማመላለሻ ሚኒባስ ተሽከርካሪዎች በቃጠሎ ወድመዋል።