Get Mystery Box with random crypto!

Save Oromia

የቴሌግራም ቻናል አርማ hawiier — Save Oromia S
የቴሌግራም ቻናል አርማ hawiier — Save Oromia
የሰርጥ አድራሻ: @hawiier
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 13.62K
የሰርጥ መግለጫ

Orommumma

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-08-26 23:31:52
"DON'T COMPARE KENYA TO THE WORST
COUNTRY IN THE WORLD ETHIOPIA" Raila Odinga
2.2K views20:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 23:23:04
Dr Etana Habte had a quick reflection on the wars in Ethiopia, with Cary Johnston Al Jazeera English
1.2K views20:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 22:33:45
- አርቲስት #ፈልመታ_ከበደ ከሙዚቃ ቀረፃ ሲመለስ የለገጣፎ ፖሊስ አስሮታል ድብደባም ሳይደርስበት እንዳልቀረ ተነግሯል። ይህ አርቲስት ከዚህ ቀደምም በተደጋጋሚ ግዜ በስርአቱ እየታሰረ ሲፈታ እንደነበረ የሚታወቅ ነው።
2.3K views19:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 22:18:17
Oromo Liberation Front (OLF) leaders granted bail multiple times & had their cases closed but still remain in detention & denied medical treatment.
2.2K views19:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 12:16:04
#ቦረና

"በኦሮሚያ ፣ ቦረና በድርቅ ሳቢያ በርካታ ወገኖቻችን ዛሬም ችግር ላይ ናቸው። እነዚህ ወገኖች በድርቁ ምክንያት ያላቸውን ከብቶች ስላጡ እጅግ በጣም ፈታኝ በሆነ ሁኔታ ውስጥ ነው የሚኖሩት።

በድርቅ ተፈናቅለው መጠለያ ውስጥ ያሉ ወገኖች ሰሞኑን ቃላቸውን ለቪኦኤ ሬድዮ ሰጥተው የነበረ ሲሆን ያሉበት ሁኔታ እጅግ በጣም አሳዛኝ ነው።

(በድብሉቅ ወረዳ የሚገኙ ተፈናቃዮች)

የ7 ልጆች እናት ወ/ሮ ጂሎ ጉራቻ ፦

" የዘንድሮው ድርቅ የነበሩንን ከብቶች እና ሁሉንም ንብረቶችን ነው ያወደመብን። ባዶ እጃችንን ስንሆን ወደዚህ መጣን ፤ እዚህ ከመጣን በኃላ በምግብ እና ውሃ እጥረት እየተቸገርን ነው።

በተለይም ህፃናት ነፍሰጡር ሴቶች፣ አዛውንቶች በምግብ እጥረት እየተጎዱ ናቸው። እኛ እዚህ ከሰፈርን ከ6 ወር በላይ ሆኖናል። በመጠለያው በጣም ብዙ ቤተሰቦች ነው ያሉት።

በቆይታችን አንዴ ብቻ ነው ለተወሰኑ ቤተሰቦች የምግብ ድጋፍ የተሰጠው እንጂ ምንም አላገኘንም። ስለዚህ በጣም ችግር ላይ ውስጥ ነው ያለነው። "

የ6 ልጆች አባት ዳለቻ ዲዳ ፦

" ምንጠጣው ውሃ በጣም የቆሸሸ ነው። እንስሳት ሲሞቱ ከሚጣሉበት ነው ልጆቻችን የሚቀዱልን። በዛ ላይ የመፀዳጃ ቦታም የለንም።

እንዲሁ በበሩ ደጃፍ ነው ይህ ሁሉ በዚህ የሰፈረው ህዝብ የሚፀዳዳው ስለዚህ የበሽታ ወረርሽኝ ፍራቻ አለብን። ሌላው የመጠለያ ቦታና ላስቲክ ሰጥተውናል። ይህ ላስቲክ #ብርድ የሚከላከል አይደለም። እናም በጣም ችግር ውስጥ ነን። "

የልጆች እናቷ ትዬ አደንጌ ፦

" #ብርዱ_በጣም_አስቸጋሪ_ነው። ለምግብ ፍለጋ ነው ከእሳት አጠገብ የምንነሳው። በዛ ላይ የምንለብሰው ልብስ የለንም። በጣም አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ነው ያለነው። "

@tikvahethiopia
1.4K views09:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 00:53:01 Two ethnic revolts rack Ethiopia at the same time https://www.economist.com/middle-east-and-africa/2022/08/25/two-ethnic-revolts-rack-ethiopia-at-the-same-time
2.5K views21:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 00:25:35

1.2K views21:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 15:37:51 #የሚዲያዎች_ጥሪ

ትላልቅ የፌስቡክ እና የቴሌግራም አካውንት ያላቹ ውድ የነፃነት ታጋዮች ትግላችን በዚህው ወቅት ከየትኛውም ጊዜ በላይ መደጋገፋችን እና አንድነታችን ይዘን ለቆምንነበት አለማ በአጭር ጊዜ ውስት ለመድረስ መታጋገዝ እና መደጋገፍ ቅድሚያ የሚሰጠው አማራጭ ነው።

የሲዳማ ነፃነት ሰራዊት በቅርብ ለሚያስመርቃቸው ሰራዊት የተለያዩ የወታደራዊ ሎጅስቲክ አቅርቦቶች ለማገኘት እና የተጠናከረ ሰራዊት ለመመስረት እየተንቀሳቀሰ ይገኛል።

በቅርብ ሰዓታት ውስጥ የተከፈተው የሲዳማ ነፃነት ሰራዊትን የጎፈንድሚ አካውንት እንደተጠበቀው ህዝብ ዘንድ ሊደርስ ባለመቻሉ አነስተኛ ገቢ ነው የተሰበሰበው..

ስለዚህ የነፃነት ትግል ደጋፊ ሚዲያዎች ሰለቸን ሳትሉ በየቀኑ የሰራዊቱ የመደገፊያ ሊንክ ለህዝቡ በማድረስ የተጠናከረ እና የህዝቡን ድህነት ለመስጠበቅ የሚበቃ ሰራዊት ለመገንባት ይተባበሩን ይላል።

https://gofund.me/ef1fe68f
2.1K views12:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ