Get Mystery Box with random crypto!

- አርቲስት #ፈልመታ_ከበደ ከሙዚቃ ቀረፃ ሲመለስ የለገጣፎ ፖሊስ አስሮታል ድብደባም ሳይደርስበት | Save Oromia

- አርቲስት #ፈልመታ_ከበደ ከሙዚቃ ቀረፃ ሲመለስ የለገጣፎ ፖሊስ አስሮታል ድብደባም ሳይደርስበት እንዳልቀረ ተነግሯል። ይህ አርቲስት ከዚህ ቀደምም በተደጋጋሚ ግዜ በስርአቱ እየታሰረ ሲፈታ እንደነበረ የሚታወቅ ነው።