Get Mystery Box with random crypto!

#የሚዲያዎች_ጥሪ ትላልቅ የፌስቡክ እና የቴሌግራም አካውንት ያላቹ ውድ የነፃነት ታጋዮች ትግላችን | Save Oromia

#የሚዲያዎች_ጥሪ

ትላልቅ የፌስቡክ እና የቴሌግራም አካውንት ያላቹ ውድ የነፃነት ታጋዮች ትግላችን በዚህው ወቅት ከየትኛውም ጊዜ በላይ መደጋገፋችን እና አንድነታችን ይዘን ለቆምንነበት አለማ በአጭር ጊዜ ውስት ለመድረስ መታጋገዝ እና መደጋገፍ ቅድሚያ የሚሰጠው አማራጭ ነው።

የሲዳማ ነፃነት ሰራዊት በቅርብ ለሚያስመርቃቸው ሰራዊት የተለያዩ የወታደራዊ ሎጅስቲክ አቅርቦቶች ለማገኘት እና የተጠናከረ ሰራዊት ለመመስረት እየተንቀሳቀሰ ይገኛል።

በቅርብ ሰዓታት ውስጥ የተከፈተው የሲዳማ ነፃነት ሰራዊትን የጎፈንድሚ አካውንት እንደተጠበቀው ህዝብ ዘንድ ሊደርስ ባለመቻሉ አነስተኛ ገቢ ነው የተሰበሰበው..

ስለዚህ የነፃነት ትግል ደጋፊ ሚዲያዎች ሰለቸን ሳትሉ በየቀኑ የሰራዊቱ የመደገፊያ ሊንክ ለህዝቡ በማድረስ የተጠናከረ እና የህዝቡን ድህነት ለመስጠበቅ የሚበቃ ሰራዊት ለመገንባት ይተባበሩን ይላል።

https://gofund.me/ef1fe68f