Get Mystery Box with random crypto!

HaTrick sport 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ hatricksport — HaTrick sport 🇪🇹 H
የቴሌግራም ቻናል አርማ hatricksport — HaTrick sport 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @hatricksport
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 17.15K
የሰርጥ መግለጫ

ሀትሪክ ስፖርት የሀገር ውስጥ የስፖርት መረጃ ድህረገጽ
¤ የሃገር ቤት ትኩስ መረጃዎች
¤ ቃለ መጠይቆች
¤የጨዋታዎች ቀጥታ ውጤት ማሳወቂያ
ለሃሳብ አስተያየትዎ
251993808668
https://www.Hatricksport.net
https://www.Hatricksport.com

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 134

2022-05-13 09:49:50 ሲዳማ ቡና ከ መከላከያ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

https://hatricksport.com/sidama-mekelakeya-livescore/
877 views06:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 23:40:18
ዋልያዎቹ ፈርኦኖቹን የሚገጥሙበት ስታዲየም ታዉቋል !!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ከግብፅ ብሔራዊ ቡድን ጋር በሜዳዉ ማድረግ የሚገባዉን ጨዋታ የካፍን መመዘኛ የሚያሟላ ስታዲየም ባለመኖሩ ምክንያት ካፍ በገለልተኛ ስታዲየም የኢትዮጵያ ጨወታዋን እድታደርግ ዉሳኔ ማሳለፉ ይታወሳል።

ይህንንም ተከትሎ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታ ዋልያዎቹ ከፈርኦኖቹ ጋር የሚያደርጉትን የመድብ ሁለተኛ ጨዋታ በማላዊ ለማድረግ ከዉሳኔ ላይ መድረሱን ይፋ አድርጓል። ዋልያዎቹ የመጀመሪያ ጨዋታቸዉንም እዚያዉ በማላዊ ከማላዊ ብሔራዊ ቡድን ጋር የሚያደርጉ ይሆናል።

@HaTricksport
660 viewsedited  20:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 19:38:03
የጨዋታ ዘገባ | ቡናማዎቹ ከመመራት ተነስተው ጣፋጭ ድል አስመዝግበዋል

https://www.hatricksport.net/match-report-ethbunna-wolkite/
1.6K views16:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 19:30:54
የኢትዮጵያ ቡና ጣፋጭ ድል

➯የኮከብ ግብ አግቢነቱ ፉክክር ወደ ሀገር ቤት
ተመልሷል...

https://www.hatricksport.net/betking-news-2/
1.6K views16:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 19:27:38
#ደረጃ_ሰንጠረዥ


#Betika

https://t.me/Hatricksport
1.4K views16:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 19:25:22
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ታዉቋል !!

ከቀናት በኋላ በዩጋንዳ አስተናጋጅንት ይደረጋል ተብሎ በሚጠበቀዉ የሴካፋ ሴቶች እግርኳስ ዉድድር ላይ ተሳታፊ ለሆኑት ሉሲዎቹ አሰልጣኝ ፍሬዉ ሀይለገብርኤል በዋና አሰልጣኝነት ተሹሟል።

አሰልጣኝ ፍሬዉ ከ20 አመት በታች የሴቶቹን ብሔራዊ ቡድን ይዞ በሴካፋ ዋንጫ ላይ ሻምፒዮን መሆን የቻለ ሲሆን ከዚህ በተጨማሪም በአለም ከ20 አመት በታች የሴቶች ዋንጫ ማጣሪያ ላይ እስከ መጨረሻው ምዕራፍ ድረስ መጓዝ ችሎ እንደነበር አይዘነጋም። ለአሰልጣኙም ሉሲዎቹን በዉድድሩ ላይ ዉጤታማ እንዲያደርግ ሀላፊነትም ተጥሎበታል።

ከግንቦት 14 እስከ 28 ድረስ ለአስራአራት ቀናት ያክል በሚደረገዉ ውድድር ላይም ስምንት ብሔራዊ ቡድኖች ተሳታፊ የሚሆኑ ሲሆን በዚህም መሰረት ሉሲዎቹ በምድብ ሁለት ከታንዛኒያ ፣ ዛንዚባር እና ደቡብ ሱዳን ጋር መደልደላቸዉ ይታወሳል።

@HaTricksport
1.3K views16:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 18:09:41
ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ የ23ኛ ሳምንት የዛሬ ውጤቶችና የነገ ጨዋታዎች

#Betika

https://t.me/Hatricksport
1.6K views15:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 17:54:57
ተጠናቀቀ' | ኢትዮጵያ ቡና 4 - 3 ወልቂጤ ከተማ

31'79' አቡበከር ናስር (ፍ) 1'ጫላ ተሺታ

78' የአብቃል ፈረጃ 20' 36 ጌታነህ ከበደ

89' አስራት ቱንጆ

ለቀጥታ የውጤት መግለጫ

➯ https://hatricksport.com/ethbunna-wolkite-livescore/

Website www.Hatricksport.net
Telegram t.me/Hatricksport
Instagram instagram.com/Hatricksport
Twitter twitter.com/Hatricksport
Facebook facebook.com/Hatricksport1
1.7K views14:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 17:49:24
90' | ኢትዮጵያ ቡና 4 - 3 ወልቂጤ ከተማ

31'79' አቡበከር ናስር (ፍ) 1'ጫላ ተሺታ

78' የአብቃል ፈረጃ 20' 36 ጌታነህ ከበደ

89' አስራት ቱንጆ

ለቀጥታ የውጤት መግለጫ

➯ https://hatricksport.com/ethbunna-wolkite-livescore/

Website www.Hatricksport.net
Telegram t.me/Hatricksport
Instagram instagram.com/Hatricksport
Twitter twitter.com/Hatricksport
Facebook facebook.com/Hatricksport1
1.6K views14:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 17:40:25
82' | ኢትዮጵያ ቡና 3 - 3 ወልቂጤ ከተማ

31'79' አቡበከር ናስር (ፍ) 1'ጫላ ተሺታ

78' የአብቃል ፈረጃ 20' 36 ጌታነህ ከበደ


ለቀጥታ የውጤት መግለጫ

➯ https://hatricksport.com/ethbunna-wolkite-livescore/

Website www.Hatricksport.net
Telegram t.me/Hatricksport
Instagram instagram.com/Hatricksport
Twitter twitter.com/Hatricksport
Facebook facebook.com/Hatricksport1
1.5K views14:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ