Get Mystery Box with random crypto!

HaTrick sport 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ hatricksport — HaTrick sport 🇪🇹 H
የቴሌግራም ቻናል አርማ hatricksport — HaTrick sport 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @hatricksport
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.25K
የሰርጥ መግለጫ

ሀትሪክ ስፖርት የሀገር ውስጥ የስፖርት መረጃ ድህረገጽ
¤ የሃገር ቤት ትኩስ መረጃዎች
¤ ቃለ መጠይቆች
¤የጨዋታዎች ቀጥታ ውጤት ማሳወቂያ
ለሃሳብ አስተያየትዎ
251993808668
https://www.Hatricksport.net
https://www.Hatricksport.com

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 130

2022-05-16 16:15:52
15 ' | ጅማ አባ ጅፋር 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ

ለቀጥታ የውጤት መግለጫ

➯ https://hatricksport.com/jimma-giorgis-livescore/

Website www.Hatricksport.net
Telegram t.me/Hatricksport
Instagram instagram.com/Hatricksport
Twitter twitter.com/Hatricksport
Facebook facebook.com/Hatricksport1
1.4K views13:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 15:40:14 ጅማ አባ ጅፋር ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

https://hatricksport.com/jimma-giorgis-livescore/
1.4K views12:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 15:38:03
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 24ኛ ሳምንት ጨዋታ

10:00 ' | ጅማ አባ ጅፋር ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

ለቀጥታ የውጤት መግለጫ

➯ https://hatricksport.com/jimma-giorgis-livescore/

Website www.Hatricksport.net
Telegram t.me/Hatricksport
Instagram instagram.com/Hatricksport
Twitter twitter.com/Hatricksport
Facebook facebook.com/Hatricksport1
1.5K views12:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 19:57:06
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሂዷል

https://www.hatricksport.net/football-federetion-meeting/
1.1K views16:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 15:04:39
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

https://www.hatricksport.net/betking-week23/
1.9K views12:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 12:00:13
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ በአሁኑ ሰዓት በመካሄድ ላይ ይገኛል።

አስቀድሞ በወርሀ መጋቢት እንደሚደረግ ፕሮግራም ተይዞለት የነበረዉ ይህ ጉባኤ ከታቀደለት ጊዜ ለሁለት ወራት ያህል ዘግይቶ በዛሬዉ ዕለት ግንቦት 7 በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አዳራሽ በመካሄድ ላይ ሲገኝ በርከት ያሉ ጉዳዮችም በስፋት እየተነሱበት ይገኛል።

በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ የመክፈቻ ንግግር በተጀመረዉ ጠቅላላ ጉባኤ ላይም በክብር ዕንግድነት የኢፌድሪ ባህል እና ስፖርት ሚንስትሩ አቶ ቀጀልሳ መርዳሳ በጉባኤዉ ላይ ተገኝተዉ በፌዴሬሽኑ የመተዳደሪያ ደንብ ላይ ቢስተካከሉ ወይም ቢሻሻሉ ያሉዋቸዉ ነጥቦች ላይ ሀሳብ የሰጡ ሲሆን በመቀጠልም የፌሬሽኑ የጠቅላላ ጉባኤ የስብሰባ አመራር እና ረቂቅ መተዳደሪያ ደንብ ላይ ዉይይት እየተደረገበት ይገኛል።

በጉባኤዉ ላይ የሚነሱ ነጥቦችን እየተከታተልን የምናደርስ ይሆናል።

@Hatricksport
882 views09:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 21:57:29
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ኘሪሚየር ሊግ የ24ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከሰኞ ጀምረው በባህርዳር ስታዲየም ይደረጋሉ።

የጨዋታ መርሐ ግብሩን ይመልከቱ

#Betika

https://t.me/Hatricksport
860 views18:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 21:08:30
የጨዋታ ዘገባ | አፄዎቹ የጣና ሞገዶቹን ረተዋል

https://www.hatricksport.net/match-report-fasil-bahirdar/
1.3K views18:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 21:04:53
የከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች ደረጃ

#Betika

https://t.me/Hatricksport
1.2K views18:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 20:24:16
የጨዋታ ዘገባ | የአዲስ አበባ ከተማ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

https://www.hatricksport.net/match-report-hawassa-addisababa/
313 views17:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ