Get Mystery Box with random crypto!

HaTrick sport 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ hatricksport — HaTrick sport 🇪🇹 H
የቴሌግራም ቻናል አርማ hatricksport — HaTrick sport 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @hatricksport
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.25K
የሰርጥ መግለጫ

ሀትሪክ ስፖርት የሀገር ውስጥ የስፖርት መረጃ ድህረገጽ
¤ የሃገር ቤት ትኩስ መረጃዎች
¤ ቃለ መጠይቆች
¤የጨዋታዎች ቀጥታ ውጤት ማሳወቂያ
ለሃሳብ አስተያየትዎ
251993808668
https://www.Hatricksport.net
https://www.Hatricksport.com

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 126

2022-05-20 16:54:25
የሴቶች ከ17 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ

የመጀመርያ አጋማሽ ውጤት

ኢትዮጵያ 0-1 ናይጄሪያ

@hatricksport
1.9K views13:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-20 16:06:44
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለ28 ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ

https://www.hatricksport.net/ethiopian-national-team-news/
1.9K views13:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-20 12:37:33
የአቡበከር ናስርና የአርቢትር ሚካኤል ጠዓመ የአስጸያፊ ቃላት ጦርነት ዳኛውን ለቅጣት ዳረገ

https://www.hatricksport.net/betking-news-4/
2.5K views09:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-20 10:14:40
#የጨዋታ_ቀን

የሴቶች ከ17 ዓመት በታች ዓለም ዋንጫ የመጨረሻ ዙር የመጀመርያ ጨዋታ ኢትዮጵያ የናይጄርያ አቻዋን ዛሬ ግንቦት 12 በ10፡00 ሰዓት አበበ ቢቂላ ስታዲየም ላይ ታስተናግዳለች።

መልካም ዕድል ለብሔራዊ ቡድናችን

#EFF

@HaTricksport
2.6K viewsedited  07:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-20 07:12:20
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 24ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

https://www.hatricksport.net/betking-week24/
2.5K views04:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 20:53:33
#ጎፈሬ #Gofere
#የሀገር_ምርት
#The_Ethiopian_Brand
#madeinethiopia
#Winningisahabit

#ShareWithFriends

ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ -
0900006363 ይደውሉ
For more info. and order

Visit https://www.facebook.com/goferesports/
1.1K views17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 19:57:21
ኢንተ.አርቢትር ለሚ ንጉሴና ረዳቱ
ወደመጡበት እንዲመለስ ተወሰነ

https://www.hatricksport.net/betking-news-3/
1.5K viewsedited  16:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-18 20:24:51
የጨዋታ ዘገባ | ሰበታ ከተማ ከመመራት ተነስቶ ወልቂጤ ከተማን አሸንፏል

https://www.hatricksport.net/welkite-sebeta-match-report/
2.3K views17:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-18 20:17:22
የጨዋታ ዘገባ | ከአመታት በኋላ ሙጅብ ቃሲምን ወደ ተከላካይ መስመር የመለሱት አፄዎቹ መከላከያን አሸንፈዋል !!

https://www.hatricksport.net/match-report-mekelakeya-fasil/
2.2K views17:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-18 20:02:30
የከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች ደረጃ

#Betika

https://t.me/Hatricksport
2.0K views17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ