Get Mystery Box with random crypto!

HaTrick sport 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ hatricksport — HaTrick sport 🇪🇹 H
የቴሌግራም ቻናል አርማ hatricksport — HaTrick sport 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @hatricksport
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 17.15K
የሰርጥ መግለጫ

ሀትሪክ ስፖርት የሀገር ውስጥ የስፖርት መረጃ ድህረገጽ
¤ የሃገር ቤት ትኩስ መረጃዎች
¤ ቃለ መጠይቆች
¤የጨዋታዎች ቀጥታ ውጤት ማሳወቂያ
ለሃሳብ አስተያየትዎ
251993808668
https://www.Hatricksport.net
https://www.Hatricksport.com

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-07-06 19:28:53
70' | መቻል 3-1 ለገጣፎ ለገዳዲ

3' 68' ምንይሉ ወንድሙ | 17' ሱራፌል አወል

58' ግሩም ሃጎስ

https://hatricksport.com/mechal-legetafo-livescore/
1.1K views16:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 23:19:02 የጨዋታ ዘገባ | ቅዱስ ጊዮርጊስ መሪነቱን ያስቀጠለበትን ዉጤት ወላይታ ዲቻን በማሸነፍ አስመዝግቧል።

https://www.hatricksport.net/dicha-giorgis-matchreport/
907 views20:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 21:24:50 የጨዋታ ዘገባ | ባህርዳር ከነማ ከሊጉ መሪዉ ጋር ያለዉ የነጥብ ልዩነት የሰፋበትን ሽንፈት በሀዲያ ሆሳዕና አስተናግዷል።

https://www.hatricksport.net/bahirdar-hadiya-matchreport/
1.4K views18:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 20:14:02
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 25ኛ ሳምንት ቀሪ ጨዋታዎች እና የ14ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ተከናውነው በምስሉ ላይ የሚታዩ ውጤቶች ተመዝግበዋል።

-----------------------------------------------

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ የመጨረሻ ሳምንት መርሐ ግብር

የምድብ ሀ በመጪው ረቡዕ በሚደረግ የመዝጊያ ስነ-ሥርዓት ፍፃሜውን ያገኛል።

EFF
1.5K views17:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 20:04:02
#ደረጃ_ሰንጠረዥ

https://t.me/Hatricksport
1.4K views17:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 20:01:09
የ25ኛ ሳምንት የዛሬ ውጤቶች እና ቀጣይ የመርሀ ግብሩ ጨዋታዎች

@Hatricksport
1.3K views17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 19:57:09
ተጠናቀቀ | ወላይታ ድቻ 1-2 ቅዱስ ጊዮርጊስ

83' በረከት ወልደዮሐንስ | 62' ቸርነት ጉግሳ

79' ኤስማኤል ኦሮ- አጐሮ


ለቀጥታ የውጤት መግለጫ

➯ https://hatricksport.com/dicha-giorgis-livescore/

Website www.Hatricksport.net
Telegram t.me/Hatricksport
Instagram instagram.com/Hatricksport
Twitter twitter.com/Hatricksport
1.2K views16:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 19:46:48
86' | ወላይታ ድቻ 1-2 ቅዱስ ጊዮርጊስ

83' በረከት ወልደዮሐንስ | 62' ቸርነት ጉግሳ

79' ኤስማኤል ኦሮ- አጐሮ


ለቀጥታ የውጤት መግለጫ

➯ https://hatricksport.com/dicha-giorgis-livescore/

Website www.Hatricksport.net
Telegram t.me/Hatricksport
Instagram instagram.com/Hatricksport
Twitter twitter.com/Hatricksport
1.1K views16:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 19:28:51
69' | ወላይታ ድቻ 0-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ

62' ቸርነት ጉግሳ


ለቀጥታ የውጤት መግለጫ

➯ https://hatricksport.com/dicha-giorgis-livescore/

Website www.Hatricksport.net
Telegram t.me/Hatricksport
Instagram instagram.com/Hatricksport
Twitter twitter.com/Hatricksport
1.1K views16:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 19:07:38
#እንኳን_ደስ_አላችሁ !!

ሀገር በቀሉ የስፖርት ትጥቅ አምራች ድርጅት የሆነዉ ኦሜጋ ጋርመንት በእየ ምድባቸዉ የ2015 ዓ.ም የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሻምፒዮን ሆነዉ ወደ 2016 ዓ.ም የዉድድር ዘመን ወደ ሀገራችን ትልቁ የዉድድር እርከን ወደ ሆነዉ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ላደጉት ለሀምበሪቾ እግር ኳስ ክለብ ፣ ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እግር ኳስ ክለብ እና ለሻሸመኔ ከተማ እግር ኳስ ክለብ እንኳን ደስ አላችሁ እያለ በቀጣዩ እና በአዲሱ የዉድድር ምዕራፍ ላይ መልካሙ ሁሉ እንዲገጥማችሁ ከወዲሁ ይመኛል።

#ኦሜጋ_ጋርመንት_የስፖርት_ትጥቅ_አምራች_ድርጅት

ሁሉንም የስፖርት ትጥቅ አይነቶች እኛ ጋር ያገኛሉ!

ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ።
https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa

ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ
+251911080367 or +251462121221

#Omega_Garment
#Hawassa_Sidaama_Ethiopia

ቴሌግራም
https://t.me/omegasportwear
ቲክቶክ
https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1
1.1K views16:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ