Get Mystery Box with random crypto!

HaTrick sport 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ hatricksport — HaTrick sport 🇪🇹 H
የቴሌግራም ቻናል አርማ hatricksport — HaTrick sport 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @hatricksport
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 17.15K
የሰርጥ መግለጫ

ሀትሪክ ስፖርት የሀገር ውስጥ የስፖርት መረጃ ድህረገጽ
¤ የሃገር ቤት ትኩስ መረጃዎች
¤ ቃለ መጠይቆች
¤የጨዋታዎች ቀጥታ ውጤት ማሳወቂያ
ለሃሳብ አስተያየትዎ
251993808668
https://www.Hatricksport.net
https://www.Hatricksport.com

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-05-12 18:18:14
#አዲስ_አበባ_ከተማ_የፎርፌ_ዉጤት_አገኘ

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በምድብ ለ በ22ኛ ሳምንት በአዲስ አበባ ከተማ እና በይርጋ ጨፌ ቡና መካከል ተደርጎ የነበረው ጨዋታ 1-1 መጠናቀቁ ይታወሳል።

ሆኖም ይርጋ ጨፌ ቡና በጨዋታው ተገቢ ያልሆነ ተጫዋች ማሰለፉ በመረጋገጡ አዲስ አበባ ከተማ በፎርፌ አሸናፊ እንዲሆን ተወስኖ የ3 ጎል እና የ3 ነጥብ ባለቤት ሆኗል።

በዚህም መሰረት አዲስ አበባ ከተማ ከመሪዎቹ ሻሸመኔ ከተማ እና ንብ በመቀጠል በ38 ነጥብ የሶስተኝነት ደረጃ ላይ ተቀምጧል።

Telegram t.me/Hatricksport
Website www.Hatricksport.net
Twitter twitter.com/Hatricksport
Instagram instagram.com/Hatricksport
899 views15:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 16:30:43 በአሰልጣኝ ገብረመድህን ሀይሌ ላይ የዲስፕሊን ውሳኔ እንዲሰጥ የዳኞች ማህበር ጠይቋል

https://www.hatricksport.net/epl-news-35/
1.3K views13:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 12:04:14
#OMEGA_GARMENT

ሀገር በቀሉ የስፖርት ትጥቅ አምራች ኦሜጋ ጋርመንት ለሁለቱም ፆታዎች እንዲሁም በየትኛውም ዕድሜ ክልል ለሚገኙ ስፖርተኞች እና ቡድኖች የመወዳደሪያ ፣ የመለማመጃ ፣ የእራት እና የመጓጓዧ አስፈላጊ ትጥቆችን በፈለጉት አማራጭ በጥራት እና በፍጥነት እንደሚያገኙ ይገልፃል።

ሁሉንም የስፖርት ትጥቅ አይነቶች እኛ ጋር ያገኛሉ!

አድራሻ :- ሀዋሳ ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ።

ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ +251911080367 ወይም +251462121221 ይደውሉ።

#Omega_Garment
#Hawassa_Sidaama_Ethiopia
https://t.me/omegasportwear
1.5K views09:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 21:45:16
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ቀጣይ መርሐ ግብር

EFF
1.8K views18:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 21:37:15 የጨዋታ ዘገባ | ሰራተኞቹ ከመመራት ተነስተው ጣፋጭ ሶስት ነጥብ አሳክተዋል

https://www.hatricksport.net/wolkite-legetafo-match-report/
1.8K views18:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 21:32:20 የጨዋታ ዘገባ | መቻል የሊጉን መሪ ማሸነፍ ችሏል

https://www.hatricksport.net/mechal-stgeorge-match-report/
1.5K views18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 20:16:39
ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች ከ23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መጠናቀቅ በኋላ

https://t.me/Hatricksport
1.6K viewsedited  17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 20:11:23
ከ23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በኋላ የደረጃ ለውጡ ይሄን ይመስላል


#ደረጃ_ሰንጠረዥ

https://t.me/Hatricksport
1.4K views17:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 20:07:15
አጠቃላይ የ23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ውጤት

@Hatricksport
1.3K views17:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 19:55:45
ተጠናቀቀ | ወልቂጤ ከተማ 3-2 ለገጣፎ ለገዳዲ


52' አስራት መገርሳ | 17' ጀማል ጣሰው(OG)

72' የኋላሸት ሰለሞን | 24' አማኑኤል አረቦ

90+' አዲስዓለም ተስፋዬ



ለቀጥታ የውጤት መግለጫ

➯  https://hatricksport.com/wolkite-legetafo-livescore/


Website www.Hatricksport.net
Telegram t.me/Hatricksport
Instagram instagram.com/Hatricksport
Twitter twitter.com/Hatricksport
1.3K views16:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ