Get Mystery Box with random crypto!

Hanan Alhadra💚

የቴሌግራም ቻናል አርማ hanan_islamic_paje — Hanan Alhadra💚 H
የቴሌግራም ቻናል አርማ hanan_islamic_paje — Hanan Alhadra💚
የሰርጥ አድራሻ: @hanan_islamic_paje
ምድቦች: ቪዲዮዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.69K
የሰርጥ መግለጫ

ማንኛውም ስራ እና የስራ ሀሳቦችን ያጋሩን
0935563862
ቤት መሸጥ/ማከራየት
መኪና
መሬት
ኤሌክትሮኒክስ
ኮንስትራክሽን እቃዎች
ሁሉንም ሚያገኙበት ይደውሉልን
ሀናን ቢዝነስ 0935563862
0964358644
ውድ ቤተሰቦች ሀሙስ እና ቅዳሜ ስራ አይኖረንም ባለመደወል እና ቀድማቹ ቀን በመቅጠር ያግዙን🙏

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2022-10-25 23:02:57 ዐብደሏህ ኢብን ዐምር [ረዐ] እንዳወሱት
አንድ ግለሰብ የአላህ መልዕክተኛን [ሰዐወ] እንዲህ በማለት ጠየቀ!
"የማን ኢስላም የተሻለ ነው?(ወይም ከኢስላም መገለጫ ባህሪያት የትኞቹ የላቀ ደረጃ አላቸው?) ችግረኞችን መመገብና በምታውቀውም ሆነ በማታውቀው ሰው ላይ ሰላምታ ማድረስ"

@hanan_islamic_paje
359 viewsH , 20:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-25 22:40:49 አቡ ሁረይራ {ረ.ዐ} እንዳስተላለፉት

የአላህ መልዕክተኛ (ሰዐወ) እንዲህ ብለዋል፦
"አላህ ውጫዊ ቅርፅና ውበታችሁን አይመለከትም! ልቦናችሁን ነው ሚመለከተው"

ሀዲሱን ሙስሊም ዘግበውታል!

"ተግባር ከኒያ ጋር መቆራኘት እንዳለበት"

ልቦናችንን ማፅዳት ከሌሎች ተግባራት ይልቅ ትኩረት የሚቸረው መሆኑን::

@hanan_Islamic_paje
373 viewsحنان አሺቋ , edited  19:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-25 21:54:33 አብዱላህ እና አብዱራህማን ተመራጭ እና የተለመዱ የሙስሊም ስሞች ናቸው!!

መሀመድ የሚለው ግን ከአለም አንደኛ ነው
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ
338 viewsحنان አሺቋ , 18:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-24 15:17:13
ጓደኞችህ አግብተው ልጅ ይፈለፍላሉ አንተ ግን እየቃምክ ለውዝ ትፈለፍላለህ 

@hanan_Islamic_paje
431 viewsH , 12:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-21 23:37:52
ተዘወጁ የኢማናችሁን ግማሽ ሙሉ
@hanan_Islamic_paje
506 viewsH , 20:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-16 17:40:08 አስተውል ...!!

ቆንጆ ሴት  ብታገባ   ቆንጆ  ልጆችን  ታገኝ  ይሆናል  ውበት   ጀነት   አያስገባም እወቅ በተርቢያ    በዲን  ግንዛቤ   የተገነቡ  ልጆች     ግን   አደብ   ባላትና    ዲን   ባላት   ሴት   እንጅ   ላታገኝ  ትችላለህ  ሞዴል  አግብተህ   ሞዴል   እንዳትወልድልህ !!  

=====የትዳር ትልቁ  አላማ ራስህን ወደ አላህ   የሚያቃርብ    አጋዥ ማግኘት  ነው።

ዐልይ   ረዲየላሁ ዐንሁ  እና ፋጢማ ረዲየላሁ ዐንሀ በተጋቡ ማግስት የአላህ መልክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም  ወደ ቤታቸው በመሄድ ዐልይን  ባለቤትህን እንደት አገኘሀት ?
ሲሉ ጠየቁት እርሱም አላህን_  ለመገዛት ጥሩ ረዳት ሆና አገኘኾት ብለው መለሱ. ።

ትዳርን   አላህን   የማመፅ   ሳይሆን   እረሱን  የማፍቀርና    የመገዛት   ምርጡ  መንገድ   መሆኑን  ተገንዘብ !!

ምንም የሌለው ድሃ ወንድ ሷሊህ ሚስት ካለችው ከማንም በላይ ሀብታም ነው።

ሴቶች ኢንሻአላህ መስፈርት አታብዙ ተዘወጁ
ሀላል ልዩ ነው

t.me/hanan_Islamic_paje
699 viewsH , edited  14:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-16 17:33:49
t.me/hanan_Islamic_paje
585 viewsH , edited  14:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-15 13:46:57
IPhone 11 Pro
64 GB
82%
Face ID work
Everything work perfect
Turbo (sim) with chip

Contact 0964358644 @princesshanuni
662 viewsH , 10:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 12:01:11
ዱአችንን ስማን ያረበና

ሁላችንም ለማኝ ነን አንተ ተለማኝ ነህ

@hanan_Islamic_paje
157 viewsH , 09:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 17:26:54
አንድ ወጣት ወደ አንድ ሷሊህ ሰው  ዘንድ መጣና:
"ያ ሰይዲ እስኪ ምከሩኝ" አላቸው...

እሳቸውም "ልጄ ሆይ ሷሊህ መሆን ባትችል እንኳን በሷሊሆች ልብ ውስጥ ኑር" አሉት::

አሏህ እሱን በሚወዱ ልቦች ውስጥ ያኑረን!!

ሰናይ ቀን

@hanan_Islamic_paje
533 viewsHanan , 14:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ