Get Mystery Box with random crypto!

አቡ ሁረይራ {ረ.ዐ} እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሰዐወ) እንዲህ ብለዋል፦ 'አላህ ውጫዊ | Hanan Alhadra💚

አቡ ሁረይራ {ረ.ዐ} እንዳስተላለፉት

የአላህ መልዕክተኛ (ሰዐወ) እንዲህ ብለዋል፦
"አላህ ውጫዊ ቅርፅና ውበታችሁን አይመለከትም! ልቦናችሁን ነው ሚመለከተው"

ሀዲሱን ሙስሊም ዘግበውታል!

"ተግባር ከኒያ ጋር መቆራኘት እንዳለበት"

ልቦናችንን ማፅዳት ከሌሎች ተግባራት ይልቅ ትኩረት የሚቸረው መሆኑን::

@hanan_Islamic_paje