Get Mystery Box with random crypto!

ዐብደሏህ ኢብን ዐምር [ረዐ] እንዳወሱት አንድ ግለሰብ የአላህ መልዕክተኛን [ሰዐወ] እንዲህ በማለ | Hanan Alhadra💚

ዐብደሏህ ኢብን ዐምር [ረዐ] እንዳወሱት
አንድ ግለሰብ የአላህ መልዕክተኛን [ሰዐወ] እንዲህ በማለት ጠየቀ!
"የማን ኢስላም የተሻለ ነው?(ወይም ከኢስላም መገለጫ ባህሪያት የትኞቹ የላቀ ደረጃ አላቸው?) ችግረኞችን መመገብና በምታውቀውም ሆነ በማታውቀው ሰው ላይ ሰላምታ ማድረስ"

@hanan_islamic_paje