Get Mystery Box with random crypto!

ጌትዬ... ልጠይቅህ አፈርኩኝ...እኔም እኔን ሆኜ...! ነገር ግን እንዴት አልጠይቅህ...?!.. | Hanan Alhadra💚

ጌትዬ...
ልጠይቅህ አፈርኩኝ...እኔም እኔን ሆኜ...!
ነገር ግን እንዴት አልጠይቅህ...?!..አንተም አንተ ሆነህ..! ኀጥያቴ ከሆነ ገደብና አላማ አለዉ..ምህረትህ ግን...ገደብና መቋጫ የለዉም....!!
ፏ ያለ ቅዳሜ ይሁንላችሁ

በአላህ በዱአቹ አትርሱኝ

ሀሳብ አስተያየታችሁን እና እንዲለቀቅላችሁ እንዲጀመር ምትፈልጉት ነገር ካለ ያናግሩኝ
@hananhussein1996