Get Mystery Box with random crypto!

አስተውል ...!! ቆንጆ ሴት  ብታገባ   ቆንጆ  ልጆችን  ታገኝ  ይሆናል  ውበት   ጀነት   | Hanan Alhadra💚

አስተውል ...!!

ቆንጆ ሴት  ብታገባ   ቆንጆ  ልጆችን  ታገኝ  ይሆናል  ውበት   ጀነት   አያስገባም እወቅ በተርቢያ    በዲን  ግንዛቤ   የተገነቡ  ልጆች     ግን   አደብ   ባላትና    ዲን   ባላት   ሴት   እንጅ   ላታገኝ  ትችላለህ  ሞዴል  አግብተህ   ሞዴል   እንዳትወልድልህ !!  

=====የትዳር ትልቁ  አላማ ራስህን ወደ አላህ   የሚያቃርብ    አጋዥ ማግኘት  ነው።

ዐልይ   ረዲየላሁ ዐንሁ  እና ፋጢማ ረዲየላሁ ዐንሀ በተጋቡ ማግስት የአላህ መልክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም  ወደ ቤታቸው በመሄድ ዐልይን  ባለቤትህን እንደት አገኘሀት ?
ሲሉ ጠየቁት እርሱም አላህን_  ለመገዛት ጥሩ ረዳት ሆና አገኘኾት ብለው መለሱ. ።

ትዳርን   አላህን   የማመፅ   ሳይሆን   እረሱን  የማፍቀርና    የመገዛት   ምርጡ  መንገድ   መሆኑን  ተገንዘብ !!

ምንም የሌለው ድሃ ወንድ ሷሊህ ሚስት ካለችው ከማንም በላይ ሀብታም ነው።

ሴቶች ኢንሻአላህ መስፈርት አታብዙ ተዘወጁ
ሀላል ልዩ ነው

t.me/hanan_Islamic_paje