Get Mystery Box with random crypto!

Hanan Alhadra💚

የቴሌግራም ቻናል አርማ hanan_islamic_paje — Hanan Alhadra💚 H
የቴሌግራም ቻናል አርማ hanan_islamic_paje — Hanan Alhadra💚
የሰርጥ አድራሻ: @hanan_islamic_paje
ምድቦች: ቪዲዮዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.69K
የሰርጥ መግለጫ

ማንኛውም ስራ እና የስራ ሀሳቦችን ያጋሩን
0935563862
ቤት መሸጥ/ማከራየት
መኪና
መሬት
ኤሌክትሮኒክስ
ኮንስትራክሽን እቃዎች
ሁሉንም ሚያገኙበት ይደውሉልን
ሀናን ቢዝነስ 0935563862
0964358644
ውድ ቤተሰቦች ሀሙስ እና ቅዳሜ ስራ አይኖረንም ባለመደወል እና ቀድማቹ ቀን በመቅጠር ያግዙን🙏

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-11-13 00:20:05

155 viewsʜᴀɴᴀɴ ᴀʟ-ʜᴀᴅʀᴀ , 21:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-12 20:17:04 ላጤ እና ታክሲ ሲዞሩ ነው ሚቀናቸው አሉ

ዞር ዞር ብላቹ ሀላላቹን ፈልጉ

t.me/Hanan_islamic_paje
191 views𝚑𝚊𝚗𝚊𝚗 𝚊𝚕-𝚑𝚊𝚍𝚛𝚊 , 17:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-10 20:33:42 fuad shemu ya habibi
አሽቁልኝ

@hanan_Islamic_paje
199 views𝚑𝚊𝚗𝚊𝚗 𝚊𝚕-𝚑𝚊𝚍𝚛𝚊 , 17:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-10 20:31:44 ውዷቼ ፏ ያለ ኸሚስ ይሁንላችሁ
@princesshanuni
188 views𝚑𝚊𝚗𝚊𝚗 𝚊𝚕-𝚑𝚊𝚍𝚛𝚊 , 17:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 16:24:19 Oh' allah

ወላሂ ኢላሂ ድንቅ ነው!!

ቦዶ ሆኜ አውቃለሁ! ሰው ሞቶብኝም ያውቃል
ተበድዬ ከሰው ተገልዬ ብቻዬን አንብቼ የሆዴን በሆዴ አሳልፌም አውቃለሁ
እኔ ለእኔ ብቻ የቀረሁ እስኪመስለኝ እራሴን በራሴ ሞቴን ልሸልመው ገዳይ በሌለበት ታግዬም አውቃለሁ

በዚህ ሁሉ መሀል ድንገት አጎንብሼ.....
ቀና ስል.. ኢላሂ መልስ አለው።

በቃ ሁሉን አስረስቶ
ቀልቤን አረጣጥቦ
እምባዬን ጠራርጎ
የሌለኝን ማዕረግ መልሶ ይሰጠኛል


ታድያ ለዚህ ሁሉ መልስ ምን ይሆነኛል?

ወላሂ ኢላሂ ድንቅ ነውው!!!!!

Https://t.me/hanan_Islamic_paje
353 views𝚑𝚊𝚗𝚊𝚗 𝚊𝚕-𝚑𝚊𝚍𝚛𝚊 , 13:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 02:31:09 ሴት ሚስት  ስትሆን ፦
=> ለግማሽ ኢማን ምክንያት ትሆናለች
   "ያገባ ግማሽ ኢማኑን ሞላ በቀሪው
    ግማሽ አላህን ይፍራ "

            [ ነብዩ ﷺ ]

   ሴት እናት ስትሆን ፦
=> ለጀነት መግባት ምክንያት ትሆናለች
    ".. ጀነት ከእግሮቿ ስር ናት " ይላሉ

              [ ነብዩ ﷺ ]

   ( ነሳእይ እብንማጅህ ዘግበውታል )


t.me/hanan_Islamic_paje
40 viewsʜᴀɴᴀɴ ᴀʟ-ʜᴀᴅʀᴀ , 23:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 01:50:23 ወንዶች ወንዶች አንዴ እንዳታሳልፉት ማግባት ያለብህ ይችን ነው!! ኢንሻአላህ ትጠቀሙበታላችሁ

መልካም የሆነች ሴት የማግባት ትሩፋት!!

አብዛኛው ወንድ ምን አይነት ሴት ማግባት እንዳለበት እራሱ አያውቅም

አብዛኛችን ምናውቀው አንድ ሀዲስ አለ!!

ረሱላችን አለይሂ ሰላም እንዲህ ይላሉ፦

አንድ ሴት ምትገባው ለ4 ነው
1 ለገንዘቧ
2ለዘመዶቿ
3ለውበትዋ እና
4ለዲንዋም ሲባል ትገባለች ይላሉ።

በመጨረሻም ማስጠንቀቂያ ሲያስቀምጡ፦
#የዲን ባለቤት የሆነችውን ምረጣት
"እጅህ አፈር ይዝገንና" ይህም ማለት ምንም ያክል ደሀ ብትሆን ያቺን ልትመርጣት ይገባል ለማለት ነው!


ነብያችን ሰዐወ የትኛዋ ሴት ናት የተሻለች ተብለው ሲጠየቁ??
እንዲህ ብለው መለሱ፦
-በሚመለከታት ሰአት ምታስደስተው
-በሚያዛት ሰአት ደግሞ እሺ መርሃባ ብላ ምትነሳ ናት
-እሱ በሚጠላው ነገር ላይ ተቃራኒ ሆና ማትመጣ"
በማለት መለሱ

በሌላ ሀዲስ ደግሞ

ሶስት ነገሮች ከመገጠም ውስጥ ናቸው
ሶስት ነገሮች ደግሞ ከእድለቢስነት ውስጥ ይቆጠራሉ ይላሉ

ከመገጠም ውስጥ ካሉት እኮ ፦

መልካም የሆነች ሴት ናት ይላሉ
ስትመለከታት ምታስደንቅህ
ምትታመንልህ
እምነት ጥለህባት የትም ምትሄድ በማለት ይገልፃሉ


እና አህባቢ ለሁላችንም ከኛ የተሻለ አላህ ለኛ ያውቃል እና በዱንያም በአኺራም ምንደሰትበትን ዘውጅ አላህ ይወፍቀን!

አሚንን!!

ለምትወዱት ወጃጅ ጓደኛ ዘመድ ሼር ያድርጉ!!

የኢማን ግማሹ በትዳር ነው እና ኢማናቹን ሙሉ ገና ሚባል ነገር የለም!!

t.me/hanan_Islamic_paje
43 views𝚑𝚊𝚗𝚊𝚗 𝚊𝚕-𝚑𝚊𝚍𝚛𝚊 , edited  22:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 00:24:57
ሴቶች እንዳታልፉት

ወላሂ ዳታችንን(wifi) ካበራን አይቀር ለምን ገንዘባችን ለቁም ነገር አናውልም

በቻናሉ የተለያዩ የምግብ አሰራሮች ታገኚበታለሽ ሴት ልጅ ሆነሽ በዋነኝነት ሙያ ግድ ነው!

መልክ ይስጠኝ እንጂ ሙያ ከ ሀናን ቲዮብ
               ብል ማጋነን አይሆንብኝም

ይቀላቀሉ https://t.me/hanan_recipes

JOIN ሚለውን በመንካት ቤተሰብ ይሁኑ
47 viewsʜᴀɴᴀɴ ᴀʟ-ʜᴀᴅʀᴀ , 21:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-04 21:49:49 https://t.me/hanan_islamic_paje?livestream=3c2f1d0b8c6efb4657
102 views𝚑𝚊𝚗𝚊𝚗 𝚊𝚕-𝚑𝚊𝚍𝚛𝚊 , 18:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-04 21:49:32 Live stream started
18:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ