Get Mystery Box with random crypto!

ሴት ሚስት  ስትሆን ፦ => ለግማሽ ኢማን ምክንያት ትሆናለች    'ያገባ ግማሽ ኢማኑን ሞላ በቀ | Hanan Alhadra💚

ሴት ሚስት  ስትሆን ፦
=> ለግማሽ ኢማን ምክንያት ትሆናለች
   "ያገባ ግማሽ ኢማኑን ሞላ በቀሪው
    ግማሽ አላህን ይፍራ "

            [ ነብዩ ﷺ ]

   ሴት እናት ስትሆን ፦
=> ለጀነት መግባት ምክንያት ትሆናለች
    ".. ጀነት ከእግሮቿ ስር ናት " ይላሉ

              [ ነብዩ ﷺ ]

   ( ነሳእይ እብንማጅህ ዘግበውታል )


t.me/hanan_Islamic_paje