Get Mystery Box with random crypto!

Hanan Alhadra💚

የቴሌግራም ቻናል አርማ hanan_islamic_paje — Hanan Alhadra💚 H
የቴሌግራም ቻናል አርማ hanan_islamic_paje — Hanan Alhadra💚
የሰርጥ አድራሻ: @hanan_islamic_paje
ምድቦች: ቪዲዮዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.69K
የሰርጥ መግለጫ

ማንኛውም ስራ እና የስራ ሀሳቦችን ያጋሩን
0935563862
ቤት መሸጥ/ማከራየት
መኪና
መሬት
ኤሌክትሮኒክስ
ኮንስትራክሽን እቃዎች
ሁሉንም ሚያገኙበት ይደውሉልን
ሀናን ቢዝነስ 0935563862
0964358644
ውድ ቤተሰቦች ሀሙስ እና ቅዳሜ ስራ አይኖረንም ባለመደወል እና ቀድማቹ ቀን በመቅጠር ያግዙን🙏

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-12-25 14:46:20
220 views𝚑𝚊𝚗𝚊𝚗 𝚊𝚕-𝚑𝚊𝚍𝚛𝚊 , 11:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-24 18:58:22 አለምገና አከባቢ
230ካሬ
ሰርቢስ ነገር 4ክፍል አለው ግን ፈራሽ ነገር ነው...
ውሃ መብራት ገብቶለታል
ህጋዊ ካርታ አለው

ዋጋው 4ሚልየን ድርድር አለው

ምፈልጉ በ 0935563862 ይደውሉ
106 viewsʜᴀɴᴀɴ ᴀʟ-ʜᴀᴅʀᴀ , 15:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-23 10:44:09
<< በኔ ላይ መቶ ሰለዋትን ያወረደ ሰው የጀሀነም እሳት አምስት መቶ አመት የሚያስኬድን ርቀት ያህል ትሸሸዋለች! >>
اللهم صلِّ وسلم وبارك على سيدنا ومولانا محمد

ጁመዐ ሙባረክ!
189 viewsʜᴀɴᴀɴ ᴀʟ-ʜᴀᴅʀᴀ , 07:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-22 22:28:39
Nebat Travel Agency
0915748204
0962192787
67 views𝚑𝚊𝚗𝚊𝚗 𝚊𝚕-𝚑𝚊𝚍𝚛𝚊 , 19:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-22 21:53:58 :::::::በጋብቻ ለሊት::::::::

በጋብቻ ለሊት የሚፈፀሙ ተግባሮች

1፡- ባገባህበት ወቅት የምታደርገው ድንቅ ዱዓ..
“አላሁመ ኢኒ_አስአሉከ ኸይረሃ ወኸይረ ማ ጀበልተሃ ዓለይሂ ወአኡዙ ቢከ ሚን ሸሪሃ ወሸሪ ማ ጀበልተሃ አልይሂ

አላህ ሆይ! እኔ የዝችን ሴት መልካም ጎን እና እንድታዘነብል ያመላከትካትን በጎ ነገር እጠይቀሃለሁ፤ ከተንኮሏና ካዘነበለችበት መጥፎ ነገር ባንተ እጠበቃለሁ)፡፡”

2፡- የሰርግህን ቀን ዉሎ ካሳለፍክ በኋላ ምሽት ላይ ሚስትህ ጋር አንድ ላይ ስትሆኑ ብቸኝነት ይሰማታል፣ ፍርሀት ይወራታል፣ሀፍረት ይሰማታልና አጫውታት፣ ዘና አድርጋት!

3፡- ረከዓተይን አሰግዳት፡፡ ይህ ሶላት ባል የቤቱ አባወራና አስተዳዳሪ እንዲሁም ጠባቂ እንደሆነ ያሳያል፡፡ በተጨማሪም ሁለታችሁም በዛ ለሊት ፍርሃት እንዳይሰማችሁና ለወደፊት የትዳር ህይወታችሁ መሳካት ጥሩ አስተዋፅኡ አለው፡፡

4፡- ወተት አጠጣት (ይህ ለርሷ መረጋጋትን ያደርግላታል)፡፡ صلى الله عليه وسلم አንድ ባል ሚስቱ ጋር ከመገናኘቱ በፊት ወተት እንዲያጠጣት መክረዋል፡፡

5፡- ራሷን(ግንባሯን) ይዘህ የሚከተለውን ዱዓ አድርግ

ቢስሚላህ አላሁመ ጀንኒብነ ሸየጧነ ወጀንኒብነ ሸይጧኒ ማ ረዘቅተና

በአላህ ስም! አላህ ሆይ! ሰይጣንን አርቅልን፤ያበረከትክልንን ነገርም ከሸይጧን አርቅልን)”

#እርሷም ግንባርህን ይዛ ይህን ዱዓ ታሰማለች፡፡ ይህ ዱዓ ለወደፊት የትዳር ህይወታህ መቃናት፣ የምትወልዷቸው ልጆች ከሸይጧን እንዲጠበቁና መልካም ልጆች እንዲሆኑ ይረዳል፡፡ትዳሩ ያማረና የሰከነ እንዲሆንም ያግዛል፡፡

ይህ የተወዳጁ # صلى الله عليه وسلم ሱና ነው፡፡ ባረከሏሁ ፊኩም

ይህ መልዕክት እርሶ ጋ አይቀመጥ ለሌሎች ሼር በማድረግ የአጅር ተካፍይ ይሁኑ

t.me/hanan_islamic_paje
106 viewsʜᴀɴᴀɴ ᴀʟ-ʜᴀᴅʀᴀ , edited  18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 00:33:30 Avanti
Model 2021
Transmission: Automatic
Plate No.: Code 2 B-80
Milage: 19,000 km
Excellent Condition
Price: 4,100,000 ብር
----------------------------------------
0935563862
54 viewsʜᴀɴᴀɴ ᴀʟ-ʜᴀᴅʀᴀ , 21:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 00:32:38
54 views𝚑𝚊𝚗𝚊𝚗 𝚊𝚕-𝚑𝚊𝚍𝚛𝚊 , 21:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 00:09:39
ጅማ ላይ ምትፈልጉ
230ካሬ
2003 አየር ካርታ
ውሃ መብራት አለው
0935563862
59 viewsʜᴀɴᴀɴ ᴀʟ-ʜᴀᴅʀᴀ , edited  21:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-20 21:47:15 (قُلْ يَا عِبَادِيَ الَّذِينَ أَسْرَفُوا عَلَىٰ أَنْفُسِهِمْ لَا تَقْنَطُوا مِنْ رَحْمَةِ اللَّهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ يَغْفِرُ الذُّنُوبَ جَمِيعًا ۚ إِنَّهُ هُوَ الْغَفُورُ الرَّحِيمُ)
በላቸው «እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፡፡ አላህ ኃጢኣቶችን በመላ ይምራልና፡፡ እነሆ እርሱ መሓሪው አዛኙ ነውና፡፡
[Surat Az-Zumar 53]

«ኢማን ሁለት ነው»

አንደኛው «የቂን» ሲሆን
ሁለተኛው «ሶብር» ነው አሉ።

«የቂን» ማለት አንድን ነገር ስትፈልግ አላህ እንደሚያደርግልህ ቁርጠኛ የሆነችን እርግጠኝነት መያዝ ነው።

«ሶብር» ደግሞ ያ የፈለከው ጉዳይ አላህ በወሰነው ጊዜ እስኪፈፀም ፀንቶ መታገስ ነው።

እነዚህ ሁለቱ ነገሮች ሲጣመሩ ነው ኢማን የሚሟላው።
90 viewsʜᴀɴᴀɴ ᴀʟ-ʜᴀᴅʀᴀ , 18:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-20 20:09:53
Original kojic soap
Only 550etb
0935563862
134 viewsʜᴀɴᴀɴ ᴀʟ-ʜᴀᴅʀᴀ , 17:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ