Get Mystery Box with random crypto!

አንድ ወጣት ወደ አንድ ሷሊህ ሰው  ዘንድ መጣና: 'ያ ሰይዲ እስኪ ምከሩኝ' አላቸው... እሳቸው | Hanan Alhadra💚

አንድ ወጣት ወደ አንድ ሷሊህ ሰው  ዘንድ መጣና:
"ያ ሰይዲ እስኪ ምከሩኝ" አላቸው...

እሳቸውም "ልጄ ሆይ ሷሊህ መሆን ባትችል እንኳን በሷሊሆች ልብ ውስጥ ኑር" አሉት::

አሏህ እሱን በሚወዱ ልቦች ውስጥ ያኑረን!!

ሰናይ ቀን

@hanan_Islamic_paje