Get Mystery Box with random crypto!

Gojo Bridge Housing

የቴሌግራም ቻናል አርማ gojo_bridgehousing — Gojo Bridge Housing G
የቴሌግራም ቻናል አርማ gojo_bridgehousing — Gojo Bridge Housing
የሰርጥ አድራሻ: @gojo_bridgehousing
ምድቦች: ግብይት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 31.27K
የሰርጥ መግለጫ

Gojo Bridge Housing - ጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ
#gojobridge #ጎጆ #ጎጆሀውስ #gojoapartmenent #ጎጆሮስካ

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-11-21 10:41:15 ውድ የጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ ሮስካ ሎካል ታዛቢ እና ተቆጣጣሪ አባላት፣

ትላንት ህዳር 11 ቀን 2015 ዓ.ም በተሰጣችሁ የስም ዝርዝር መሰረት እየደወላችሁ የምትጠይቁት ነገሮች የሚከተሉት ናቸው:: የተሰጣችሁ ዝርዝር ላይ አስፈርማችሁ እስከ ሀሙስ ህዳር 15 ቀን 2015 ዓ.ም ሀያ ሁለት የሚገኘው አዲሱ ቢሮዋችን በመምጣት እንድታስረክቡ እናሳስባለን።

1.ደረሰኝ ይዘው ሲመጡ ከቅድመ ክፍያ ውጪ በየወሩ የተከፈለውን ወርሀዊ ክፍያ (2,000ብር) የባንክ ደረሰኝ ኮፒ ይዘው እንዲመጡ።
2. የተመዝጋቢው ወይም የተወካይ የመታወቂያ ኮፒ ይዘው እንዲመጡ።
3. የስም ወይም የስልክ ማስተካከያ ካለ መፍትሄ በሚለው ቦታ ላይ አስተካክለው ይዘው እንዲመጡ።

መረጃውን ይዛችሁ የምትመጡበት አድራሻ፣
22 ጎላጎል ህንፃ ፊት ለፊት ትራፊክ ፅህፈት ቤት ጀርባ (ወደ ድንበሯ መሄጃ የመጀመሪያ የግራ መታጠፊያ 50 ሜትር ገባ ብሎ ያለው ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ የሚገኘው ቢሮ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ።
T.me/gojobh
34.4K views07:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-22 13:54:38
57.5K views10:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-21 19:34:21

53.6K views16:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-21 19:31:57 ውድ የጎጆ ብሪጅ ቤተሰቦች፣

የድርጅታችን ምክትል ስራ አስኪያጅ አቶ ናደው ጌታሁን ከ በ‍እራንድ አምባሳደራችን አርቲስት ሚካኤል ታምሬ ጋር በመሆን አባይ ቲቪ ሰከላ ሾው ላይ ያደረጉትን ቆይታ እንድትመለከቱ እንጋብዛለን።

ለበለጠ መረጃ
0948059617
0983861212

በተጨማሪ በቴሌግራም አድራሻችን https://t.me/gojobh ወይም @Gmarktradingplc ሊያገኙን ይችላሉ።



47.6K views16:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-19 18:08:25
ውድ የጎጆ ሮስካ ሎካል ተመዝጋቢ አባላት፣

ተራዝሞ የነበረውን የመጀመሪያውን ዙር እጣ የምናወጣበት ቀን እየተቃረበ ስለመጣ ለመርሀ ግብሩ ይረዳ ዘንድ ከታች የተብራራውን መስፈርት የምታሟሉ በሙሉ የሚከተለውን ሊንክ/ማስፈንጠሪያ በመጫን በተዘጋጀው የጉግል ፎርም ላይ መመዝገብ ትችላላችሁ:: የሚፈለገው ቁጥር እንደሞላ ፎርሙ የሚዘጋ ይሆናል።

https://forms.gle/rueAYvNXUfQ9heYx7

ለበለጠ መረጃ
0948059617
0983861212

በተጨማሪ በቴሌግራም አድራሻችን https://t.me/gojobh ወይም @Gmarktradingplc ሊያገኙን ይችላሉ።
45.6K views15:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-19 09:52:35 ውድ የጎጆ ሮስካ ሎካል የመጀመሪያ ዙር ተመዝጋቢዎች፣

ምዝገባ አካሂዳችሁ ውል ያልፈፀማችሁ አባላት በሰጠነው ተጨማሪ ጊዜያት ውል ስትፈፅሙ እንደነበር ይታወቃል። ከዚህ በኋላ የመጀመሪያው ዙር ውል የማዋዋል ጊዜ ያበቃ በመሆኑ ውል ያልወሰዳችሁ ካላችሁ ሁለተኛው ዙር ውስጥ የምትካተቱ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።

ለበለጠ መረጃ
0948059617
0983861212

በተጨማሪ በቴሌግራም አድራሻችን https://t.me/gojobh ወይም @Gmarktradingplc ሊያገኙን ይችላሉ።
36.7K views06:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-14 14:27:12 ለመጀመሪያ ዙር የሮስካ (55,000 ብር)ተመዝጋቢዎች በሙሉ
የጎጆ ሮስካ የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ መስከረም 6 ቀን 2015 ዓ.ም መጠናቀቁ ይታወሳል፡፡ በዚሁም መሰረት ተመዝግባችሁ ውል ያልወሰዳችሁ ደንበኞች አገልግሎቱን ለማግኘት የመጨረሻው ቀን ጥቅምት 8 ቀን 2015 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ አስፈላጊ የሆኑ ዶክመንቶችን በማሟላት አልፎዝ ፕላዛ በሚገኘው ቢሯችን ተገኝታችሁ ውል እንድትወስዱ እናሳስባለን፡፡

ለበለጠ መረጃ
0948059617
0983861212

በተጨማሪ በቴሌግራም አድራሻችን https://t.me/gojobh ወይም @Gmarktradingplc ሊያገኙን ይችላሉ።
44.9K viewsedited  11:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 19:38:58
ድርጅታችን ዛሬ መስከረም 27 ቀን 2015 ዓ.ም በጤና ሚኒስቴር ዋናው መስሪያ ቤት በሮስካ ሎካል ሞዴላችን አማካኝነተረ ለጤና ባለሙያዎች የመኖሪያ ቤት ለመገንባት የሚያስችል ከጤና ሚኒስቴር እና ከዳሽን ባንክ ጋር የሶስትዮሽ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመናል፡፡
የስምምነቱ ዋና አላማ በጤና ሚኒስቴር መስሪያ ቤትና ተጠሪ ተቋማት ስር ያሉ የጤና ባለሙያዎች እና ሰራተኞች ድርጅታችን ባዘጋጀው የቤት ግንባታ ሞዴል በዝቅተኛ ወርሀዊ መዋጮ እና በረዥም ጊዜ ቁጠባ እንዲሁም ከዳሽን ባንክ ገንዘብ ብድር በማመቻቸት ለኑሮ ምቹ እና ዘመናዊ የመኖሪያ ቤት ባለቤት እንዲሆኑ ማድረግ ነው፡፡ የጤና ባለሙያዎችን የቤት ፍላጎት በማሟላታችን የጤና አገልግሎት ስርዓቱን የበለጠ እንዲሻሻል የበኩላችንን አስተዋፅዖ እያደረግን እንገኛለን፡፡
በስምምነቱ መርሀ-ግብር ከጤና ሚኒስቴር የተገኙት ሚኒስትር ድኤታ ዶ/ር አየለ ተሾመ በተቻለ መጠን በጤና ሚኒስቴር መስሪያ ቤትና ተጠሪ ተቋማት ስር ያሉ የጤና ባለሙያዎች እና ሰራተኞ ፍላጎት ለማሟላት ከፍተኛ እንቅስቃሴዎችን እያደረገ መሆኑንም ተናግረዋል። ከዳሽን ባንክ የተገኙት ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ይህንዓለም አቅናው ባንኩ ለቤቶቹ ግንባታ የሚያስፈልገውን የገንዘብ አቅርቦት ሳያቆራርጥ እንደሚያቀርብ አረጋግጠዋል፡፡
እንዲሁም የድርጅታችን ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ አልማው ጋሪ ጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ ኃ/የተ/የግል/ ማህበር በሚቀጥሉት አስር አመታት 100 ሺህ የመኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት ዕቅድ ይዞ በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኝ መሆኑን ገልፀው ዛሬ የተደረገው የሶስትዮሽ የመግባቢያ ሰነድም የዚሁ ዕቅድ አካል መሆኑን እንዲሁም የጤና ባለሙያዎችን ታሳቢ ተደርጎ በአዲስ አበባ ከተማ የሚገነባው የመኖሪያ መንደር አስመልክቶ በቅርቡ ዝርዝር ማብራሪያ እንደሚሰጥበት አስገንዝበዋል፡፡
55.1K views16:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ