Get Mystery Box with random crypto!

ውድ የጎጆ ሮስካ ሎካል የመጀመሪያ ዙር ተመዝጋቢዎች፣ ምዝገባ አካሂዳችሁ ውል ያልፈፀማችሁ አባላት | Gojo Bridge Housing

ውድ የጎጆ ሮስካ ሎካል የመጀመሪያ ዙር ተመዝጋቢዎች፣

ምዝገባ አካሂዳችሁ ውል ያልፈፀማችሁ አባላት በሰጠነው ተጨማሪ ጊዜያት ውል ስትፈፅሙ እንደነበር ይታወቃል። ከዚህ በኋላ የመጀመሪያው ዙር ውል የማዋዋል ጊዜ ያበቃ በመሆኑ ውል ያልወሰዳችሁ ካላችሁ ሁለተኛው ዙር ውስጥ የምትካተቱ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።

ለበለጠ መረጃ
0948059617
0983861212

በተጨማሪ በቴሌግራም አድራሻችን https://t.me/gojobh ወይም @Gmarktradingplc ሊያገኙን ይችላሉ።