Get Mystery Box with random crypto!

ለመጀመሪያ ዙር የሮስካ (55,000 ብር)ተመዝጋቢዎች በሙሉ የጎጆ ሮስካ የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ መ | Gojo Bridge Housing

ለመጀመሪያ ዙር የሮስካ (55,000 ብር)ተመዝጋቢዎች በሙሉ
የጎጆ ሮስካ የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ መስከረም 6 ቀን 2015 ዓ.ም መጠናቀቁ ይታወሳል፡፡ በዚሁም መሰረት ተመዝግባችሁ ውል ያልወሰዳችሁ ደንበኞች አገልግሎቱን ለማግኘት የመጨረሻው ቀን ጥቅምት 8 ቀን 2015 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ አስፈላጊ የሆኑ ዶክመንቶችን በማሟላት አልፎዝ ፕላዛ በሚገኘው ቢሯችን ተገኝታችሁ ውል እንድትወስዱ እናሳስባለን፡፡

ለበለጠ መረጃ
0948059617
0983861212

በተጨማሪ በቴሌግራም አድራሻችን https://t.me/gojobh ወይም @Gmarktradingplc ሊያገኙን ይችላሉ።