Get Mystery Box with random crypto!

ውድ የጎጆ ሮስካ ሎካል ተመዝጋቢ አባላት፣ ተራዝሞ የነበረውን የመጀመሪያውን ዙር እጣ የምናወጣበት | Gojo Bridge Housing

ውድ የጎጆ ሮስካ ሎካል ተመዝጋቢ አባላት፣

ተራዝሞ የነበረውን የመጀመሪያውን ዙር እጣ የምናወጣበት ቀን እየተቃረበ ስለመጣ ለመርሀ ግብሩ ይረዳ ዘንድ ከታች የተብራራውን መስፈርት የምታሟሉ በሙሉ የሚከተለውን ሊንክ/ማስፈንጠሪያ በመጫን በተዘጋጀው የጉግል ፎርም ላይ መመዝገብ ትችላላችሁ:: የሚፈለገው ቁጥር እንደሞላ ፎርሙ የሚዘጋ ይሆናል።

https://forms.gle/rueAYvNXUfQ9heYx7

ለበለጠ መረጃ
0948059617
0983861212

በተጨማሪ በቴሌግራም አድራሻችን https://t.me/gojobh ወይም @Gmarktradingplc ሊያገኙን ይችላሉ።