Get Mystery Box with random crypto!

ውድ የጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ ሮስካ ሎካል ታዛቢ እና ተቆጣጣሪ አባላት፣ ትላንት ህዳር 11 ቀን 2 | Gojo Bridge Housing

ውድ የጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ ሮስካ ሎካል ታዛቢ እና ተቆጣጣሪ አባላት፣

ትላንት ህዳር 11 ቀን 2015 ዓ.ም በተሰጣችሁ የስም ዝርዝር መሰረት እየደወላችሁ የምትጠይቁት ነገሮች የሚከተሉት ናቸው:: የተሰጣችሁ ዝርዝር ላይ አስፈርማችሁ እስከ ሀሙስ ህዳር 15 ቀን 2015 ዓ.ም ሀያ ሁለት የሚገኘው አዲሱ ቢሮዋችን በመምጣት እንድታስረክቡ እናሳስባለን።

1.ደረሰኝ ይዘው ሲመጡ ከቅድመ ክፍያ ውጪ በየወሩ የተከፈለውን ወርሀዊ ክፍያ (2,000ብር) የባንክ ደረሰኝ ኮፒ ይዘው እንዲመጡ።
2. የተመዝጋቢው ወይም የተወካይ የመታወቂያ ኮፒ ይዘው እንዲመጡ።
3. የስም ወይም የስልክ ማስተካከያ ካለ መፍትሄ በሚለው ቦታ ላይ አስተካክለው ይዘው እንዲመጡ።

መረጃውን ይዛችሁ የምትመጡበት አድራሻ፣
22 ጎላጎል ህንፃ ፊት ለፊት ትራፊክ ፅህፈት ቤት ጀርባ (ወደ ድንበሯ መሄጃ የመጀመሪያ የግራ መታጠፊያ 50 ሜትር ገባ ብሎ ያለው ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ የሚገኘው ቢሮ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ።
T.me/gojobh