Get Mystery Box with random crypto!

ውድ የሮስካ ሎካል ተመዝጋቢ አባላት በሙሉ እንደሚታወቀው ድርጅታችን የዕጣ ማውጣት መርሀ ግብር | Gojo Bridge Housing

ውድ የሮስካ ሎካል ተመዝጋቢ አባላት በሙሉ

እንደሚታወቀው ድርጅታችን የዕጣ ማውጣት መርሀ ግብርን ለማድረግ ቅድመ ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል፡፡ በመሆኑም ለዕጣ ማውጣቱ ስነ-ስርዓት ታዛቢና ተቆጣጣሪዎች ጥቅምት19 እና ህዳር 11 ቀን 2015 አ.ም የስራ ኃላፊነታቸውን እና በጠቅላላው የሚኖራቸውን ሚና ገለፃ የወሰዱና የሚወክሏቸውን አባላት ስም የተረከቡ መሆኑን እየገለፅን በተሰጣቸው ዝርዝር መሰረት ደውለው ለሚጠይቋችሁ ነገሮች አስፈላገ‍ኢውን ትብብር እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡

ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
T.me/gojobh