Get Mystery Box with random crypto!

ለታዛቢና ተቆጣጣሪ አባላት በሙሉ፣ ከመጀመሪያው ክፍያ (55,000 ብር)ውጪ ያለ አባላቱ የከፈሉት | Gojo Bridge Housing

ለታዛቢና ተቆጣጣሪ አባላት በሙሉ፣

ከመጀመሪያው ክፍያ (55,000 ብር)ውጪ ያለ አባላቱ የከፈሉትን ማንኛውንም ክፍያ እንድትቀበሉ ስንል እናሳስባለን።

በተለያየ ምክንያት ክፍለ ሀገር ያሉ አባላት በቴሌግራም አማካኝነት ቅሬታም ካለ መቀበል የከፈሉበትንም ደረሰኝ እንዲልኩ ማድረግ ትችላላችሁ፡፡

የመጨረሻ የማስረከቢያ ቀን ሀሙስ 11:30 ድረስ እንደሆነ በድጋሚ ለመግለፅ እንወዳለን።

አርብ ሕዳር 16 ቀን 2015ዓ.ም በእጣ አወጣጡ ዙሪያ ቀድመን በምናሳውቃችሁ ቦታ ስብሰባ ይኖረናል።

ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ።
T.me/gojobh