Get Mystery Box with random crypto!

ውድ የጎጆ ሮስካ የመጀመሪያ ዙር ተመዝጋቢ አባላት፣ ድርጅታችን የዕጣ ማውጣት መርሀ ግብርን ለማድ | Gojo Bridge Housing

ውድ የጎጆ ሮስካ የመጀመሪያ ዙር ተመዝጋቢ አባላት፣
ድርጅታችን የዕጣ ማውጣት መርሀ ግብርን ለማድረግ ቅድመ ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ መሆናችንን እና የሚወክሏችሁ ታዛቢና ተቆጣጣሪዎች ደውለው ለሚጠይቋችሁ ነገሮች አስፈላጊውን ትብብር እንድታደርጉ ማሳሰባችን ይታወቃል፡፡ በመሆኑም በርካታ አባላት ወደ ቢሮ እየደወሉ አልተደወለልንም በማለት ቅሬታ እያቀረቡ ይገኛሉ፡፡ በዚሁ መሰረት እስከ አርብ ህዳር 16 ቀን 2015 ዓ.ም ድርስ ለሁሉም አባላት ስለሚደወል በትዕግስት እንድትጠባበቁ እየጠየቅን በቀጣይ ያለውን ነገር የምናሳውቃችሁ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ።
T.me/gojobh