Get Mystery Box with random crypto!

ውድ የጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ ታዛቢ እና ተቆጣጣሪ አባላት፣ በመጀመሪያ ከሰኞ ጀምሮ ሀላፊነታችሁን ተ | Gojo Bridge Housing

ውድ የጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ ታዛቢ እና ተቆጣጣሪ አባላት፣

በመጀመሪያ ከሰኞ ጀምሮ ሀላፊነታችሁን ተወጥታችሁ ላስረከባችሁን ምስጋና እያቀረብን፣ የተወሰናችሁት በተለያየ ምክንያት ማጠናቀቅ ላልቻላችሁ እስከ ነገ ህዳር 17 ቀን 2015 ዓ.ም ከሰአቱ 12:00 ሰዐት ድረስ እንድታጠናቅቁ ስንል እናሳውቃለን:: የሚደወልላችሁም አባላት አስፈላጊውን ሁሉ ትብብር እንድታደርጉላቸው እናሳስባለን::

እስከ ነገ ያልተደወለላችሁ አባላት ሰኞ ተደውሎላችሁ በቢሮ የምትሰተናገዱ ይሆናል።

ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ፡፡
T.me/gojobh