Get Mystery Box with random crypto!

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ fasilsc — ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ fasilsc — ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™
የሰርጥ አድራሻ: @fasilsc
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.97K
የሰርጥ መግለጫ

የአፄዎቹ ፈጣን የመረጃ ምንጭ
The oldest and most popular Fasil Kenema Sport Club was established in 1960. This legendary Emperors Club has been around for 55 years.
🔴 ለአስተያየት @FASILKFCBOT

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-04-20 20:33:23 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ የቻናላችን ቤተሰቦች እንኳን ለ1444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

ኢድ ሙባረክ!

@FASILSC
1.6K views17:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 10:21:29
#የኢትዮጵያ_ቤትኪንግ_ፕሪሚየር_ሊግ_20ኛ_ሳምንት_ጨዋታ BetKing Ethiopian Premier League..

. ቅዱስ ጊዮርጊስ ፋሲል ከነማ

ቅዳሜ ሚያዚያ 14/2015
9:00
አዳማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም
ድል ለአፄዎቹ!!


. #ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው

@FASILSC
1.1K views07:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 20:38:45 https://vm.tiktok.com/ZMY7Rs2Ec/

https://vm.tiktok.com/ZMY7Rs2Ec/

https://vm.tiktok.com/ZMY7Rs2Ec/
3.1K views17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 19:57:02
#የፋሲል_ከነማ ስፖርት ክለብ ታዳጊ ቡድን በወላይታ ሶዶ የበዓል ዝግጅት ተደርጎለታል!!

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪሚየር ሊግ 2015 የውድድር አመት 2ኛ ዙር ጨዋታ በወላይታ ሶዶ ቡዲቲ ስታዲየም ላይ እየተካሄደ የሚገኝ ሲሆን የፋሲል ከነማ ታዳጊ ቡድን አርባምንጭ ከተማ አሸንፎ በኢትዮጵያ ቡና እና በወላይታ ድቻ ሲሸነፍ ከሲማ ቡና ጋር አቻ ተለያይቶ ውድድሩን እያካሄደ በሚገኝበት ከተማ የፋሲል ከነማ ወሳኝ ተጫዋች የሆነው ሽመክት ጉግሳ የታዳጊ ተጫዋቾችን እና የአሰልጣኝ አባላትን በG- FAM Hotel የእንኳን ደህና መጣችሁ እና የበዓል ፕሮግራም ግብዣ በማድረግ አበረታተዋል::

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ለሽመክት ጉግሳ እና ቤተሰቡ የከበረ ምስጋናውን ያቀርባል!! እናመሰግናለን!!

. #ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው

@FASILSC
3.3K views16:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 20:11:23
የደረጃ ሰንጠረዥ ከ19ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በኋላ

@FASILSC
1.9K viewsedited  17:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 20:07:08
የ19ኛ ሳምንት ውጤቶች

@FASILSC
2.0K viewsedited  17:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 20:01:46
የጨዋታ 152 ውጤት !

@FASILSC
1.9K viewsedited  17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 20:01:46
67' መቻል 0-1 ፋሲል ከነማ

                16' ሽመክት ጉግሳ (ፍ)
1.9K viewsedited  17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 19:20:22 55'

መቻል 0-1 ፋሲል ከነማ

@FASILSC
2.0K views16:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 18:49:13
ዕረፍት !

መቻል 0-1 ፋሲል ከነማ

                16' ሽመክት ጉግሳ (ፍ)

@FASILSC
2.1K viewsedited  15:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ