Get Mystery Box with random crypto!

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ fasilsc — ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ fasilsc — ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™
የሰርጥ አድራሻ: @fasilsc
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.97K
የሰርጥ መግለጫ

የአፄዎቹ ፈጣን የመረጃ ምንጭ
The oldest and most popular Fasil Kenema Sport Club was established in 1960. This legendary Emperors Club has been around for 55 years.
🔴 ለአስተያየት @FASILKFCBOT

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12

2023-04-15 20:19:24
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤ በሰላም አደረሰን

@FASILSC
3.0K views17:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-15 12:54:17
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝነት በጋራ ስምምነት ተለያይተዋል።

ከመስከረም 2013 ጀምሮ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን በዋና አሰልጣኝነት የመሩት ውበቱ አባተ ከኃላፊነታቸው ለመልቀቅ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጥያቄ አቅርበው የነበረ ሲሆን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በጉዳዩ ላይ ተወያይቶ የአሰልጣኙን መልቀቂያ በመቀበሉ በጋራ ስምምነት ተለያይተዋል።

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለነበራቸው ቆይታ ምስጋናውን እያቀረበ በቀጣይ የሥራ ሕይወታቸው መልካም የሥራ ጊዜ እንዲገጥማቸው ልባዊ ምኞቱን ይገልፃል።

______

Ethiopian Football Federation parted ways with Ethiopian National Team head coach Wubetu Abate on mutual consent.

Wubetu, who was on the helm since September 2020, submitted his resignation latter a week before. Following the decision of EFF executive committee to accept the resignation, the contract terminated by mutual consent.

Ethiopian Football Federation would like to thank Wubetu Abate for the time he has been with Walias and wish him the best with his future endeavors.

source EFF

@FASILSC
531 views09:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-14 20:20:33
ዕለተ #ዐርብ

ለሞት ተወልዶ ለሕይወት ወለደን

@FASILSC
2.1K views17:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 08:49:05
#የኢትዮጵያ_ቤትኪንግ_ፕሪሚየር_ሊግ_19ኛ_ሳምንት_ጨዋታ BetKing Ethiopian Premier League..

መቻል ፋሲል ከነማ

እሁድ መጋቢት 8/2015
12:00
አዳማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም
ድል ለአፄዎቹ!!

#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው

@FASILSC
1.4K views05:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 08:47:18 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 18ኛ ሳምንትና የዲሲፕሊን ውሳኔዎቹ !


በተጫዋች ደረጃ በተላለፉ ውሳኔዎች
ይስሀቅ ተገኝ (አርባምንጭ ከተማ) የጨዋታ ጊዜ ሆን ብሎ በማባከን ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ 1 ጨዋታ እንዲታገድና በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 /አንድ ሺ አምስት መቶ/ እንዲከፍል፣
ዓለምብርሀን ይግዛው(ፋሲል ከነማ) በከባድ የአጨዋወት ጥፋት ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ 3 ጨዋታ እንዲታገድና በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 3000 /ሶስት ሺ/ እንዲከፍል፣
አምሳሉ ጥላሁን(ፋሲል ከነማ) ሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያሰጥ ጥፋት በመፈፀሙ ቀይ ካርድ አይቶ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ 1 ጨዋታ እንዲታገድ ሲወሰን
አብነት ደምሴ(ኢትዮ ኤሌትሪክ ) እና አብዱልባሲጥ ከማል(ሃዋሳ ከተማ) 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ በመመልከታቸው 1 ጨዋታ እንዲታገዱና በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 /አንድ ሺ አምስት መቶ/ እንዲከፍሉ ተወስኗል።

በክለቦች ደረጃ በተላለፉ ውሳኔዎች
የፋሲል ከነማ ቡድን አራት ተጫዋች በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 /አምስት ሺ/ እንዲከፍል ሲወሰን የክለቡ ደጋፊዎች የእለቱን ዳኛ አፀያፊ ስደብ ስለመሳደባቸው ሪፖርት በመቅረቡ የክለቡ ደጋፊዎች ለፈፀሙት ጥፋት ክለቡ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት ብር 50000/ሃምሳ ሺህ/ እንዲከፍል
እንዲሁም
መቻል በተመሳሳይ በሳምንቱ ጨዋታ የክለቡ ደጋፊዎች የእለቱን ዳኛ አፀያፊ ስደብ ስለመሳደባቸው ሪፖርት በመቅረቡ ብር 50000/ሃምሳ ሺህ/ እንዲከፍል ተወስኗል።

#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው

@FASILSC
1.4K views05:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 19:50:45
የጨዋታ 139 ውጤት

ተጠናቀቀ | ባህር ዳር ከተማ 2-1 ፋሲል ከነማ

48' ያሬድ ባየህ (ፍ) | 40' ታፈሰ ሰለሞን

80' አለልኝ አዘነ

@FASILSC
2.1K viewsedited  16:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 19:41:49
86' ባህር ዳር ከተማ 2-1 ፋሲል ከነማ

48' ያሬድ ባየህ (ፍ) | 40' ታፈሰ ሰለሞን
80' አለልኝ አዘነ
2.2K views16:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 19:35:47
80' አለልኝ አዘነ

(ባህር ዳር ከተማ 2-1 ፋሲል ከነማ)
2.2K views16:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 19:35:47
67' ባህር ዳር ከተማ 1-1 ፋሲል ከነማ

48' ያሬድ ባየህ (ፍ) | 40' ታፈሰ ሰለሞን
2.0K views16:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 19:06:14
48' ያሬድ ባየህ (ፍ)

(ባህር ዳር ከተማ 1-1 ፋሲል ከነማ)
2.0K views16:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ