Get Mystery Box with random crypto!

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ fasilsc — ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ fasilsc — ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™
የሰርጥ አድራሻ: @fasilsc
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.97K
የሰርጥ መግለጫ

የአፄዎቹ ፈጣን የመረጃ ምንጭ
The oldest and most popular Fasil Kenema Sport Club was established in 1960. This legendary Emperors Club has been around for 55 years.
🔴 ለአስተያየት @FASILKFCBOT

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-05-16 15:46:28 ሱራፌል ዳኛቸው
3.9K views12:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-13 08:55:39
ፋሲል ከነማ ከለገጣፎ ለገዳዲ
ማክሰኞ ግንቦት 8 ከቀኑ 9 ሰአት ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታድየም

ድል ለውዱ ክለባችን ፋሲል ከነማ

@FASILSC
1.1K viewsedited  05:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 01:02:57
2.9K views22:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 14:41:54
በኢትዮጵያ ከ 20 ዓመት በታች ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው ክለባችን ፋሲል ከነማ በፀባይ የዋንጫ ተሸላሚ ሆኗል እንኳን ደስ ያለን በርቱልን የኛ ታዳጊወ
3.7K views11:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 13:25:04
3.5K views10:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 17:30:13
የፋሲል ከነማ ተጫዋቾቻችን በውቢቷ ሀዋሳ

@FASILSC
4.0K views14:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 13:14:39
@FASILSC
3.9K viewsedited  10:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 12:59:31
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ ቀሪ ጨዋታዎች በአዲስ አበባ እንዲደረጉ ተወስኗል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ የሁለተኛ ዙር ውድድር በአሰላ ከተማ እየተካሄደ መሆኑ ይታወቃል። ሆኖም በከተማው እየጣለ በሚገኘው ከባድ ዝናብ ምክንያት የቦታ ለውጥ ማድረግ በማስፈለጉ የ24ኛ ሳምንት ቀሪ ጨዋታዎችን ጨምሮ የ25ኛ እና የ26ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታዲየም እንዲከናወኑ መወሰኑን የውድድሩ የበላይ አካል ይፋ አድርጓል።
@FASILSC
3.8K views09:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 10:31:32
@FASILSC
3.8K viewsedited  07:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 06:29:41
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች የቻናላችን ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ

" ኦ ድንግል አኮ በፍትወተ ደነሰ ዘተፀነሰኪ አላ በሩካቤ ዘበሕግ እምሐና ወኢያቄም ተወለድኪ "

ድንግል ሆይ በኃጢአት ፍትወት የተፀነሽ አይደለም ፤ በሕግ በሆነ በሩካቤ ከሐናና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጅ ።
አባ ሕርያቆስ

@FASILSC
4.4K viewsedited  03:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ