Get Mystery Box with random crypto!

Ethio cyber

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiotefer — Ethio cyber E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiotefer — Ethio cyber
የሰርጥ አድራሻ: @ethiotefer
ምድቦች: ብሎጎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 109
የሰርጥ መግለጫ

አላማችን በሳይንስ እና በቴክኖሎጂ የታነፀ ትውልድ መፍጠር ነው።
ሐሳብ አስተያዬት ለመስጠት👇👇👇
@Ethiospace1_bot
@unverseand 👈ለcross

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13

2021-11-14 11:08:08
ከዋክብቶችን ጨረቃ ላይ ሁነን ማየት እንችል ይሆን? የጨረቃው ጉዞ ለምን አጨቃጫቂ ሆነ ?

ጥንት አፈ ታሪኮች እንደሚሉት ከሆነ ጨረቃ ላይ ሁኖ ከዋክብቶችን መመልከት አይቻልም ጨረቃ ላይም ያሉት አብዛኞቹ ሮቦቶች ከዋክብትን መቅረፀ አይችሉም።

በ1969 ወደ ጨረቃ የተደረገው ጉዞም አጨቃጫቂ የሆነው በዚህ ምክንያት ነው ጠፈርተኞቹ ጨረቃ ላይ ምስል ተነሳን ብለው ይፍ ያደረጉት ምስል ላይ ከጀርባ ወይም የጨረቃ ሰማይ ላይ ኮከብ አይታይም በዚህ ምክንያት ናሳ ወደ ጨረቃ ጉዛ አላደረገም ይልቁንም የተለያዩ ቪድዮችን እና ምስሎችን ኦሊውድ ሰርቶለት ነው ወደሚል ድምዳሜ የደረሱም አልታጡም

እንደ እወነታው ከሆነ ጨረቃ ላይ ክዋክብቶችን መሬት ላይ ሁነን ከምናየው በተሻለ ማየት እንችላለን ይሄም የሆነው ጨረቃ ከባቢ አየር ሰለሌላት እና የክዋክብቶቹን ብርሃን የሚያግድ ነገረ ባለመኖሩ ነው።

የጨረቃው ጉዞ ውሸት ነው ወይስ እውነተኛ ምን ታስባላቹ ?

የዩቲውብ ቻናላችንን subscribe ለማድረግ ወይም የለቀቅናቸውን ቪዲዮዎች ማየት ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
993 viewsedited  08:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-14 11:07:50 ​አልበርት አንስታይን ማነው ?

አልበርት አንስታይን የአይሁድ ዝርያ ያለው ጀርመናዊ ሲሆን በዓለም ህዝብ ዘንድ የሚታወቅበት የንፅፅርን ፅንሠ ሃሳብን (General theory of relativity) በመቅረፁ ነው፡፡ ይህ ፅንሠ ሃሳብ በፊዚክስ ሕግ የጊዜ የቦታና የእንቅስቃሴ ዝምድናን የሚያብራራ ሲሆን ለዘመናዊው ፊዚክስ ዋና ዋልታ ከሚባለው ከኳንተም ሜካኒክ (Quantum mechanics) ጎን ለጎን አብሮ የሚጠቀስ ነው፡አልበርት አንስታይን የበለጠ የሚታወቅበት በኢነርጂ ላይ ያስቀመጠው ቀመር ( mass–energy equivalence formula E = mc2) ነው፡፡አልበርት አንስታይን እ.ኤ.አ. በ1921 ዓ.ም. በፊዚክስ የኖቤል ሽልማትን አግኝቷል፡፡

ሽልማቱም የተበረከተለት በፊዚክስ ፅንሠ ሃሳብ ላይ በነበረው አገልግሎቱ ሲሆን በዚህ ስራውም ለኳንተም ፅንሰ ሃሳብ (Quantum theory) አስፈላጊ የሆነውን ፎቶ-አሌክትሪክ ሃይል (Photoelectric effect) ማግኘቱ እና የፊዚክስ ሳይንስን ወደ ፊት አንድ እርምጃ እንዲራመድ በማድረጉ ሽልማቱን ሊያገኝ ችሏል፡፡ ይሄ ባለ ምጡቅ አዕምሮ ሳይንቲስት መጀመሪያ አካባቢ ምርምሩን ሲጀምር የጥንቱን ሜካኒክስ (Classical mechanics) ህግ ከኤሌክትሮ ማግኔቲክ ፊልድ (Electromagnetic field) ህግ ጋር ለማገናኘት ወይም ለማዛመድ የኒውተንን ሜካኒክስ በቂ አይደለም ብሎ አሠበ፡በዚህም ምክንያት የንፅፅርን ፅንሠ ሃሳብን (General theory of relativity) ለመቅረፅ ቻለ፡፡

በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ዋዜማ ላይ አልበርት አንስታይን በጊዜው ለነበረው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ፍራንክሊን ሩዝቬልት የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ ፃፈ፡የደብዳቤውም ይዘት በጊዜው ጀርመን የታጠቀችውን እጅግ ዘመናዊ መሣሪያ ሊያከሽፍ የሚችል መሣሪያ ይሰራ ዘንድ ምርምር እንዲካሄድ አፅንኦት የሚሠጥ ነበር፡፡ በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ1933 ዓ.ም. አዶልፍ ሂትለር የጀርመንን የስልጣን መንበር ሲቆናጠጥና አይሁዳውያንን የማጥፋት ዘመቻ ሲጀምር አልበርት አንስታይን ወደ ሀገረ አሜሪካ ኮበለለ እ.ኤ.አ. በ1940 ዓ.ም. የአሜሪካ ዜግነትን አገኘ፡፡ ከዛ ጊዜ በኋላ አልበርት አንስታይን ወደሃገሩ ጀርመን አልተመለሠም፡፡ አልበርት አንስታይን ከ300 መቶ በላይ የምርምር ወረቀቶችን እና ጎን ለጎን 150 ሳይንሳዊ ያልሆኑ ወረቀቶችን ሠርቷል፡በዚህም የተነሳ ዓለም አንስታይንን ምጡቁ ሠው በማለት ይጠራዋል፡፡

Philosophy my interest

የዩቲውብ ቻናላችንን subscribe ለማድረግ ወይም የለቀቅናቸውን ቪዲዮዎች ማየት ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
1.0K viewsedited  08:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-13 22:42:54
ሰለ ጨረቃ ግርዶሽ ሊያውቋቸው የሚገቡ ነገሮች

1. የጨረቃ ግርዶሽ በየዓመቱ ሁለቴ ሊከሰት ይችላል ነገረ ግን በአንድ ተመሳሳይ ቦታ ለመከሰት 2.5 ዓመት ይፈልጋል

2. የጨረቃ ግርዶሽ ለሁለት ሰአታት ያክል ሊታይ ይችላል ወይም ጨረቃ ደም መስላ ያለማቋረጥ ለሁለት ትአታት ያክል ትታያለች

3. በቅርቡ የጨረቃ ግርዶሽ የሚታይ ሲሆን በኢትዮጲያ ግን አይታይም በኢትዮጵያ ከፊል የጨረቃ ግርዶሽ የሚታየው ሰኔ ወር ላይ ይሆናል።

4. ሶስት አይነት የጨረቃ ግርዶሾች አሉ እነሱም ሙሉ ለሙሉ,በከፊል አና በትንሹ ጨረቃ በመሬት ስትሸፈን የሚፈጠሩ ናቸው

5. ሙሉ የጨረቃ ግርዶሽ ሲፈጠር መሬት ላይ ብቻ ሁነን ሳይሆን ጨረቃ ላይም ሁነን ማወቅ እንችላለን ይሄም የሆነው ፀሐይ በመሬት በመሸፈኗ እና መሬት ጨለማ ሁና ጨረቃ ላይ መታየቷ ነው

ሰለ ቀዩ ጨረቃ ወይም ሰለ ጨረቃ ግርዶሽ በዩቲውብ ቪድዮ እስከ ነገ እንለቃለን እስከዛው "subscrib"

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
215 viewsedited  19:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-13 22:12:30 የኛ ሳይኮሎጂ
ሳይኮሎጂን ከሀገራችን የአኗኗር ዘይቤ አኳያ በመዳሰስ የተሻለ ስብዕናን ለመፍጠር የሚሰራ አስተማሪ ቻናል ነው።

@yegna_psychology
@yegna_psychology

በቻናላችን መልካም ስብዕና ላይ ትኩረት ያደረጉ፦
~ አባባሎች
~ አነቃቂ ፅሁፎች
~ ሙያዊ ትንታኔዎች
~ ግላዊ እይታዎች
~ ምክሮች እና
~ መፍትሄ ሰጪ ሀሳቦች
የሚነሱበት።

በአጭር ጊዜ ውስጥ በርካታ ተከታዮችን ያፈራ ተመራጭና ተወዳጅ ቻናል ነው!!

ይቀላቀሉን ይወዱታል!!
SHARE FOR YOUR BELOVED

@yegna_psychology
@yegna_psychology
@yegna_psychology
@yegna_psychology

<<ግለሰብ ሲቀየር ሀገር ይቀየራል >>

ምርጫቹ ስለሆንን እናመሰግናለን
185 views19:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-13 02:19:03 ​ምርጥ 20 የአልበርት አንስታይን አባባሎች።

1. ‹‹ ሠላምን በጉልበት ማስጠበቅ አይቻልም፡፡ ሠላምን ማስጠበቅ የሚቻለው በመግባባት ብቻ ነው፡፡ ››
2. ‹‹ ስህተት ሠርቶ የማያውቅ ሠው ምንም ነገር ሞክሮ አያውቅም ማለት ነው፡፡ ››
3. ‹‹ ሁሉም ሠው ብሩህ ጭንቅላት አለው፡፡ ነገር ግን አሣን ዛፍ መዝለል አይችልም ብለህ ችሎታውን ካጣጣልከው በህይወትህ ሙሉ አሣ ደደብ እንደሆነ ታስባለህ፡፡ ››
4. ‹‹ ዓይነ ሕሊና ከዕውቀት የላቀ አስፈላጊ ነው፡፡ ››
5. ‹‹ ትምህርት አዕምሯችን የበለጠ እንዲያስብ እንጂ ጥሬ ሃቆችን ለመለማመድ አይደለም፡፡ ››
6. ‹‹ ሙከራህን እስከምታቆም ድረስ በህይወት አትሸነፍም፡፡
››
7. ‹‹ አንድን ነገር በቀላል ቋንቋ መግለፅ ካልቻልክ ነገሩን አልተረዳኸውም ማለት ነው፡፡ ››
8. ‹‹ እብደት ማለት አንድን ነገር በተመሳሳይ ዘዴ ደግሞ ደጋግሞ በመስራት የተለየ ውጤት መጠበቅ ነው፡፡ ››
9. ‹‹ ደስተኛ ሕይወት ለመኖር ከፈለግክ አንተነትህን ከሠዎች ወይም ከነገሮች ጋር ከማወዳደር ይልቅ ከግብህ ወይም ከዓላማህ ጋር ራስህን እሠር፡፡ ››
10. ‹‹ ስኬታማ ለመሆን ከፈለግክ የስኬት ፍላጎትህ እወድቃለሁ ብለህ ከምትፈራው ፍርሃትህ በእጅጉ የበለጠ መሆን አለበት፡፡ ››
11. ‹‹ መቀራረብ በፍቅር ለመውደቅ ዋስትና አይሆንም፡፡ ››
12. ‹‹ ዋጋ ያለህ ሠው ለመሆን ሞክር እንጂ ስኬታማ ብቻ ለመሆን አትሞክር፡፡ ››
13. ‹‹ ምክንያታዊነት ከአንድ ቦታ አንስቶ ወደሌላ ቦታ ሊወስድህ ይችላል፡፡ ዓይነ ሕሊና ግን የትም ይወስድሃል፡፡ ››
14. ‹‹ ጎበዝ ሠው ችግሮችን ይፈታል፡፡ ብልህ ሠው ግን ችግሮቹ መልሠው እንዳይፈጠሩ ያስወግዳቸዋል፡፡ ››
15. ‹‹ ተፈጥሮን በጥልቀት ተመልከት፡፡ ያን ጊዜ ሁሉንም ነገሮች በተሻለ ትረዳለህ፡፡ ››
16. ‹‹ ሴቶች ብዙ ጊዜ የሚጨነቁበት ወንዶች ጨርሠው በረሷቸው ነገሮች ላይ ነው፡ ወንዶችም ብዙ ጊዜ የሚጨነቁበት ጉዳይ ሴቶቹ በማያስታውሷቸው ነገሮች ላይ ነው፡፡ ››
17. ‹‹ ቅዱሱን ጉጉትህን አትጣለው፡፡ ››
18. ‹‹ የአመለካከት ድክመት እየቆየ ሲሄድ የባህሪ ድክመት ይሆናል፡፡ ››
19. ‹‹ ሞትን መፍራት ማለት ተገቢ ባልሆኑ ፍርሃቶች መንቦቅቦቅ ነው፡፡ ምንም ስጋት የሌለበት ሠው ቢኖር የሞተ ሠው ብቻ ነው፡፡ ››
20. ‹‹ ፍፁም የማይመስለውን የሚሞክሩ የማይቻለውን የሚችሉ ናቸው፡፡ ››

የትኛውን አባባል ወደዳቹለት እስኪ ሐሳባቹን አካፍሉን

Philosophy my interest

የዩቲውብ ቻናላችንን subscribe ለማድረግ ወይም የለቀቅናቸውን ቪዲዮዎች ማየት ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
143 views23:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-13 02:17:52
ጠፈር ላይ ያደገው ቂሪያ

ጠፈርተኞቹ በ "international space station" ውስጥ ያሳደጉትን ቃሪያ በምስል እንደሚታየው ለሰው ልጆች አስተዋውቀዋል።

የዩቲውብ ቻናላችንን subscribe ለማድረግ ወይም የለቀቅናቸውን ቪዲዮዎች ማየት ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
134 views23:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-12 23:21:58
አላፈቀርኩህም

በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ እጅግ ልብ አንጠልጣይ ምርጥ የፍቅር ታሪክ ታሪኩ ሴት ልጅ ካፈቀረች የቱንም ያክል መስዎትነት የምትከፍል እና ፍቅሯን ለመግለፅ የምታደርገው.

ሙሉ ታሪኩ በየቀኑ በኛ ቻናል ያገኛ
217 views20:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-10 22:43:21
የጨረቃ ግርዶሸ ከሳምንት በዋላ ይከሰታል።

በወቅቱ ጨረቃ ቀይ እና አስፈሪ ትመስላለች በዚህ ምክንያት ሰዎቹ ሲፈሩ ይሰተዋላል ለመሆኑ የጨረቃ ግርዶሾ ምንድነው ?

እንደሚታወቀው ጨረቃ በርታ የምትታየው ከፀሐይ በምታገኘው ብርሃን ነው ጨረቃ መሬትን ትዞራለች መሬት ደግሞ ፀሐይን ትዙራለች አጋጣሚ ሁን በአንድ ዓመት አንዴ ወይም ከዛ በላይ ጊዜ ጨረቃ መሬት ጨለማ በሆንችበት አቅጣጫ ትሆናለች ይሄ ማለት ጨረቃ ከፀሐይ ብርሃን እንዳታገኝ በመሬት ትሸፈናለች በዚህ ወቅት ጨረቃ ጨለማ ትሆናለች ይሁን እንጂ ጨረቃ ቀይ መስላ ትታያለች ለምን ?

ጨረቃ ብርሃን ከፀሐይ አታገኝም ነገረ ግን ከመሬት ብርሃን የምታገኝበት መንገድ አለ ከፀሐይ የመጣው ብርሃን የመሬት አንዳድ የመሬት ከባቢ አየሮች ላይ ይንፀባረቃል በቀጥታም ወደ ጨረቃ ይሄዳል ነገረ ግን ወደ ጨረቃ የሚሄደው ብርሃን በጣም ውስን ነው ይሄም ብርሃን ቀይ ከለርን ይፈጠራል ከመሬትም ስትታይ ቀይ መስላ ትታያለች

ከሳምነት በዋላ የሚከሰተው የጨረቃ ግርዶሽ የት አከባቢ ይታያል?

የጨረቃ ግርዶሹ ኢትዮጵያን ጨምሮ ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ በአፍሪካ አይታይም የጨረቃ ግርዶሹ በሰሜን አሜሪካ በደንብ ይታያል ተብሎ ይጠበቃል።

የጨረቃ ግርዶሽ በየዓመቱ እስከ 5 ጊዜ ይታያል ነገረ ግን በተለያዩ የአለማችን ክፍሎች ላይ ነው የሚታየው በቅርቡ የሚከሰተው ግርዶሹ ለረጅም ሰአት የሚቆይ ሲሆን ይሄም ከ15ኛው ክፍለ ዘመን በዋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ተብሏል ግርዶሹ ሕዳር 10 ይታያል።

በዩቲውብ በቅርቡ እንመለስበታለን እስከዛው "subscrib"

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
1.1K viewsedited  19:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-10 22:41:36
ጨረቃ ከፀሐይ የምታገኘው ብርሃን ሙሉ ለሙሉ በመሬት ሲሸፈን የጨረቃ ግርዶሽ ይባላል።

በዩቲውብ በቅርቡ እንመለስበታለን እስከዛው "subscrib"

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
768 viewsedited  19:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-09 22:33:35 በዚህ ዩንቨረስ ውስጥ የተገኙ እጅግ ድንቅ ፕላኔቶች በቀደም ተከተል

1. የፕላኔት ስም "WASP-12b" በራሱ ኮከብ ወይም ፀሐይ እየቀለጠ ነው በሚልዬንን ዓመታት ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ከዩንቨርስ ይጠፍል።

2. የፕላኔት ስም " pso j3185-22" ምንም አይነት ኮከብ ሆን ሶላር ሲስተም የለውም ወይም ጠፈር ውስጥ ተንሳፎ የሚገኝ ፕላኔት ነው

3. የፕላኔት ስም "55 Cancri" በዳይመንድ የተሰራ ፕላኔት ነው

4. የፕላኔት ስም "TrES-2b" ብርሃን የሚባል ነገረ አያውቅም ወይም የጨለማው ዓለም ልንለው እንችላለን

5. የፕላኔት ስም "KELT-9b" አጅግ ሞቃታማ ሲሆን የእሳት ዝናብ ይዘንብበታል በቅፅል ስሙ ደግሞ የገሀነሙ አለም ይባላል

6. የፕላኔቱ ስም "HR 5183b" አጅግ የተለጠጠ የእሽክርክሪት ኦርቢት አለው ፕላኔቱ በኛ ሶላር ሲስተም ውስጥ የሚኖር ቢሆን ሰባቱ ፕላኔቶች የሚሽከረከሩበትን ኦርቢት ሙሉ ይሸከረከራል።

7. የፕላኔት ስም "K2-18b" የውሃ ዝናብ የሚዘንብበት ዓለም ነው እዚህ አለም ላይ ሕይወት ያለው ነገረ የመገኘት እድሉ ሰፊ ነው

8. የፕላኔት ስም " Gj1214b" ሙሉ ለሙሉ በውሃ የተሸፈን አለም ነው እዚህ አለም ላይ ለመኖር የግድ ዋናተኛ መሆነ አለብን ሰለዚህ አለም በዩቲውብ ለማየት subscrib እንዳይረሳ



890 views19:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ