Get Mystery Box with random crypto!

ቡናችን👆

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopian_coffee_sc — ቡናችን👆
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopian_coffee_sc — ቡናችን👆
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopian_coffee_sc
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.79K
የሰርጥ መግለጫ

🍵ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-04-19 16:53:32
ጨዋታው ተጠናቀቀ

20ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አርባምንጭ ከተማ 1–1 ኢትዮጵያ ቡና
                       59' መሐመድ ኑር

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
2.5K views13:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 07:50:13
የጨዋታ ቀን
            የድል ቀን

      
ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ጨዋታ

ዛሬ 11/08/2015    
ኢትዮጲያ ቡና ከ አርባምንጭ ከነማ
           09:00 ሰዐት
   አዳማ ሳ/ዩ ስታድየም

ጨዋታው ከ09:00 ሰዐት ጀምሮ በቀጥታ በቻናላችን ይተላለፋል! 

የጨዋታው ውጤት ግምታችሁን ከታች ባለው ሀሳብ መስጫ አስቀምጡልን !

ድል ለተወዳጁ ክለባችን ቡንዬ

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
1.2K views04:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 10:29:48
ቀጣይ ጨዋታ
         NEXT MATCH


19ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

ኢትዮጲያ ቡና ከ አርባምንጭ ከነማ
ነገ ዕሮብ 11/08/2015
         09:00 ሰዐት
     አዳማ ሳ/ዩ ስታድየም

መልካም ዕድል ለታላቁ ኢትዮጲያ ቡና!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
1.1K views07:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 07:33:30
° ︎~እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው
በሰላም አደረሳቹ~ ︎°

ውድ የክለባችን ቤተሰቦች እንዲሁም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ ፤ አደረሰን።

በዓሉ የሰላም ፣ የደስታ ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ እንመኛለን።

መልካም በዓል ውድ ቡናዊያን

•●መልካም ፋሲካ●•

²⁰¹⁵
@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
2.2K viewsedited  04:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-14 20:23:47
ሰበር ዜና

ወበቱ አባተ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝነቱ በስምምነት በይፋ ተለያይቷል !

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
2.4K views17:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-14 17:04:55
2003 ዓ·ም በኢትዮጵያ ቡና ሲታወስ የዋንጫ ጉዞ ላይ የነበረው የደስታ ጊዜ ሁሉም ደጋፊ አእምሮ ውስጥ ሁሌም ይመላለሳል!

የዚያን ጊዜ የነበረው አሰልጣኝ ደግሞ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ነበር ..

....ምን ለማለት እንደተፈለገ ገባችሁ?

ለ2016 ዓ·ም ለክለባችን አሰልጣኝ የተገኘለት ይመስላል።

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
2.7K views14:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 20:09:10
የ2015 ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 19ኛ ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዥ ይህን ይመስላል።

ክለባችን ኢትዮጲያ ቡናም በ26 ነጥብ ለጊዜው 5ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.0K viewsedited  17:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 19:55:25
19ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

      ጨዋታው ተጠናቀቀ

ኢትዮጲያ ቡና 0–0 ሲዳማ ቡና

አዳማ ሳ/ዩ ስታድየም

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
2.7K views16:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 18:49:09 19ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

ዕረፍት

ኢትዮጲያ ቡና 0–0 ሲዳማ ቡና

አዳማ ሳ/ዩ ስታድየም

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
2.1K views15:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 17:22:29
የዛሬ ጨዋታ አሰላለፍ!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
2.2K views14:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ