Get Mystery Box with random crypto!

ቡናችን👆

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopian_coffee_sc — ቡናችን👆
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopian_coffee_sc — ቡናችን👆
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopian_coffee_sc
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.79K
የሰርጥ መግለጫ

🍵ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-04-13 15:04:46
ጭምጭምታ

የአሰልጣኝ ቅጥር

ከኢትዮጲያ ብሄራዊ ቡድን ሀላፊነታቸው የተነሱት አሠልጣኝ ውበቱ አባተ አዲሱ የኢትዮጲያ ቡና ዋና አሠልጣኝ ለመሆን ከስምምነት ደርሰዋል። አሠልጣኙ በጥቅማጥቅም እና በተለያዩ ጉዳዮች ከስምምነት የደረሱ ሲሆን ክረምት ላይ ከዝውውር ጉዳዮች ጋር በተያያዘ ከአመራሩ ጋር ክፍተት ካልተፈጠረ በቀር ከ 2016 የውድድር ዘመን ጀምሮ የክለቡ አሠልጣኝ ሆነው እንመለከታቸዋለን። ክለቡ ይሄንን የውድድር ዘመን ግን በአሠልጣኝ ዮሴፍ ተስፋዬ እየተመራ የሚያጠናቅቅ ይሆናል።

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
2.4K views12:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 08:49:28
የጨዋታ ቀን
            የድል ቀን

      
ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 19ተኛ ሳምንት ጨዋታ

ዛሬ 05/08/2015    
ኢትዮጲያ ቡና ከ ሲዳማ ቡና
           12:00 ሰዐት
   አዳማ ሳ/ዩ ስታድየም

ጨዋታው ከ12:00 ሰዐት ጀምሮ በቀጥታ በቻናላችን ይተላለፋል! 

የጨዋታው ውጤት ግምታችሁን ከታች ባለው ሀሳብ መስጫ አስቀምጡልን !

ድል ለተወዳጁ ክለባችን ቡንዬ

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
2.9K views05:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 06:53:59
ቀጣይ ጨዋታ
         NEXT MATCH


19ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

ኢትዮጲያ ቡና ከ ሲዳማ ቡና
ሀሙስ 05/08/2015
         12:00 ሰዐት
     አዳማ ሳ/ዩ ስታድየም

መልካም ዕድል ለታላቁ ኢትዮጲያ ቡና!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
1.5K viewsedited  03:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 21:30:43
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና መሀበር በቴሌግራም ተመልሷል

ሰለ ቡናችን የሚወጡ መረጃዎች በፍጥነት እኛ ዘንድ ያገኛሉ
1.0K views18:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-10 22:48:21
Breaking_News

ውበቱ አባተ በይፋ ከ ኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አስልጣኝነቱ መልቀቁ ታውቋል።

ነገሮች በታሰበው ልክ የሚሄዱ ከሆነ በቅርቡ የ ኢትዮጵያ ቡና ዋና አሰልጣኝ ይሆናል።

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
874 views19:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-10 21:38:38
የ2015 ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 18ተኛ ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዥ ይህን ይመስላል።

ክለባችን ኢትዮጲያ ቡናም በ25 ነጥብ 5ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል!
Soccer Ethiopia

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
1.7K views18:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 19:07:56
ብሩክ ጎሉን ካስቆጠረ ቡሀላ የነበረው ስሜት!
Tikvah

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
1.8K views16:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 16:53:17
18ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

         ጨዋታው ተጠናቀቀ

ኢትዮጲያ ቡና 1–0 ወልቂጤ ከነማ
ብሩክ 87‘

ብሩክ በየነ በመጨረሻው ደቂቃ ባስቆጠረው ጎል ከተከታታይ አቻ ቡሀላ ዛሬ ማሸነፍ ችለናል!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
2.2K views13:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 16:47:54 18ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

           89‘

ኢትዮጲያ ቡና 1–0 ወልቂጤ ከነማ
ብሩክ 87‘
    
@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
2.1K views13:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 16:46:22 ብሩክ ነው ያስቆጠረው
2.1K views13:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ