Get Mystery Box with random crypto!

ቡናችን👆

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopian_coffee_sc — ቡናችን👆
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopian_coffee_sc — ቡናችን👆
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopian_coffee_sc
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.79K
የሰርጥ መግለጫ

🍵ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-05-07 20:34:44
ቀጣይ ጨዋታ
         NEXT MATCH


23ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

ኢትዮጲያ ቡና ከ ባህርዳር ከነማ
ማክሰኞ 1/09/2015
         09:00 ሰዐት
     ሀዋሳ ስታድየም

መልካም ዕድል ለታላቁ ኢትዮጲያ ቡና!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
2.9K views17:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-07 07:12:25
ሁለት ተወዳጆች

አማኑ መሱዴ

※መልካም ቀን ቡናውያን!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.2K views04:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-06 22:14:20 እስቲ እሄንን የክለባች ኢትዮጵያ ቡና መዝሙር ተጋበዙልኝ

ምርጫችሁ ሁሌ ቡንዬ ነው

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.4K viewsedited  19:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-05 15:10:00
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የሚደረጉት ከ 23ኛ–27ኛ ሳምንት መርሀግብር ይህን ይመስላል!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
4.0K views12:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 20:28:19
በትላንትናው ዕለት በነበረን ጨዋታ ማሜ ያስቆጠረው 2ኛ ድንቅ ጎል በአጭር SIZE !

ስንት ይገባዋል!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
5.0K viewsedited  17:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 19:37:18
በትናንትው ጨዋታ የተቆጠሩት ጎሎች ጋበዝናችሁ!

ኢትዮጲያ ቡና 2–2 አዳማ ከተማ
መሀመድ ኑር

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
4.4K viewsedited  16:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 10:18:42
ከትላንትና ጨዋታ የተወሰዱ ተጨማሪ ምስሎች!
የቡናውያን ዘር ሀረግ

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
4.1K views07:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 21:50:29
መሀመድ ኑር ናስር ዛሬ የነበረው ብቃትና ያስቆጠራቸው ጎሎች እጅግ ድንቅ ነበሩ!

በርቺ ቅመሟ

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.9K viewsedited  18:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 20:35:49
የ2015 ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዥ ይህን ይመስላል።

ክለባችን ኢትዮጲያ ቡናም በ27 ነጥብ 6ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
495 views17:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 19:29:43
ኢድ ሙባረክ

ለመላው የኢትዮጵያ ቡና አመራሮች..
ለኢትዮጵያ ቡና ተጨዋቾች...
ለ12 ቁጥር ለባሹ ደጋፊዎች እንዲሁም በአጠቃላይ ለመላው ሙስሊም ቤተሰቦች እንኳን ለ 1444ኛው ኢድ አል አድሀ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።

መልካም በዓል እንዲሆንላችሁ በቻናላችን ስም እንመኛለን!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
1.3K views16:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ