Get Mystery Box with random crypto!

ቡናችን👆

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopian_coffee_sc — ቡናችን👆
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopian_coffee_sc — ቡናችን👆
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopian_coffee_sc
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.79K
የሰርጥ መግለጫ

🍵ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-05-14 16:50:22 ማሜ ወጣ
መላኩ ገባ
2.6K viewsedited  13:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-14 16:47:33 90+4
2.6K views13:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-14 16:41:54 ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 24ኛ ሳምንት ጨዋታ

     85‘

ኢትዮጲያ ቡና 1–0 ኢትዮ ኤሌትሪክ
#ሮቤል (ፍ)52‘
     ሀዋሳ ስታድየም

ድል ለኢትዮጲያ ቡና

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
2.5K views13:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-14 16:41:48 አማኑ ወጣ
ሱራፌል ገባ
2.4K views13:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-14 16:36:38 ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 24ኛ ሳምንት ጨዋታ

     80‘

ኢትዮጲያ ቡና 1–0 ኢትዮ ኤሌትሪክ
#ሮቤል (ፍ)52‘
     ሀዋሳ ስታድየም

ድል ለኢትዮጲያ ቡና

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
2.3K views13:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-14 16:25:01 ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 24ኛ ሳምንት ጨዋታ

     68‘

ኢትዮጲያ ቡና 1–0 ኢትዮ ኤሌትሪክ
#ሮቤል (ፍ)52‘
     ሀዋሳ ስታድየም

ድል ለኢትዮጲያ ቡና

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
1.9K views13:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-14 16:14:31 ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 24ኛ ሳምንት ጨዋታ

     54‘

ኢትዮጲያ ቡና 1–0 ኢትዮ ኤሌትሪክ
#ሮቤል (ፍ)52‘
     ሀዋሳ ስታድየም

ድል ለኢትዮጲያ ቡና

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.2K views13:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-14 16:13:10 ጎልልልልልልልል ኢትዮጵያያያያ ቡናናናናና ሮቤል
3.0K views13:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-14 15:54:22
ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 24ኛ ሳምንት ጨዋታ

     ዕረፍት

ኢትዮጲያ ቡና 0–0 ኢትዮ ኤሌትሪክ
     ሀዋሳ ስታድየም

ድል ለኢትዮጲያ ቡና

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.1K views12:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 20:33:01 መሳጭ አጨዋወት

ኦ ሆ ሆ መሳጭ አጨዋወት
ኦ ሆ ሆ ሳቢና ማራኪ
ኦ ሆ ሆ በ እግር ኳሱ ሜዳ
ኦ ሆ ሆ የሆነ አስደናቂ
ኦ ሆ ሆ ያዘው ጠበቅ አርገህ
ኦ ሆ ሆ ይሄን ፍልስፍና
ኦ ሆ ሆ የማንም አይደለም
ኦ ሆ ሆ የ ቡና ነውና
ኦ ሆ ሆ በእግር ኳስ ሜዳ ላይ
ኦ ሆ ሆ ማሸነፍ ያለ ነው
ኦ ሆ ሆ በእግር ኳስ ሜዳ ላይ
ኦ ሆ ሆ መሸነፍ ያለ ነው
ኦ ሆ ሆ አንደራደርም
ኦ ሆ ሆ ቡና ደማችን ነው ኦ ሆ ሆ

አንደራደር ባንተ ቡንዬ በ አንተ ቡንዬ በ አንተ
የሜዳው ድምቀት አንተ ቡንዬ አንተ ቡንዬ አንተ

ኦ ሆ ሆ ትናንት እንደነበርን
ኦ ሆ ሆ ዛሬም እንኖራለን
ኦ ሆ ሆ ቡንዬ ባለበት
ኦ ሆ ሆ ቡናማዎች አለን
ኦ ሆ ሆ ማሸነፍ ማሸነፍ
ኦ ሆ ሆ መሸነፍ ለምኔ
ኦ ሆ ሆ ጎሉን አግባውና
ኦ ሆ ሆ እንጨፍር በወኔ
ኦ ሆ ሆ ተነሱ እንጨፍር
ኦ ሆ ሆ ድምፃችን ይሰማ
ኦ ሆ ሆ በ አለም ያስተጋባ
ኦ ሆ ሆ የ ቡንዬ ዜማ ኦ ሆ ሆ

አንደራደር በአንተ ቡንዬ በአንተ ቡንዬ በ አንተ
የሜዳው ድምቀት አንተ ቡንዬ አንተ ቡንዬ አንተ

ኢትዮጵያ_ቡና

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
1.2K viewsedited  17:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ