Get Mystery Box with random crypto!

Ethio🇪🇹Muslim🇪🇹 Nashida - Menzuma 🎼

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_muslim_nashida — Ethio🇪🇹Muslim🇪🇹 Nashida - Menzuma 🎼 E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_muslim_nashida — Ethio🇪🇹Muslim🇪🇹 Nashida - Menzuma 🎼
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_muslim_nashida
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 23.43K
የሰርጥ መግለጫ

ሀሳብ አስተያየት ☞ @To_The_One

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-04-06 18:08:22
በጣም ያሳዝናል
ፍልስጤም በረመዳን ሁሌ እንደተሰቃየች ህፃናት እንደተገደሉ አቅመ ደካሞች በጭስ ታፍነው ከመኖር እና ከመሞት መሀከል ሆነው ሲሰቃዩ ወጣቶች በነዛ የሼይጧን መልዕክተኞች ሲረገጡ ማየት ዘውትር በዚህ ወር ልምድ ሆነ ያረቢ በቃቹ በላቸው ያረቢ ሀቁን ለባለ ሀቁ ያ አላህ
اللهم طهّر المسجد الأقصى من اليهود المحتّلين
@Ethio_Muslim_Nashida
2.9K views🅣.🅡.🅚, 15:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-06 12:45:24
ሱሁር ላይ ብዙ ውሀ ጠጣህ ማለት ቀን ላይ አይጠማህም ማለት አይደለም ፣ ውሀን ማከማቸት ለግመል ብቻ የተሰጠ ባህሪ ነው!

┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
@Ethio_Muslim_Nashida
@Ethio_Muslim_Nashida
3.0K views🅣.🅡.🅚, 09:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-06 06:49:23
አሪፍ አሪፍ ለረመዳን የሚሆኑ Profile ከፈለጉ JOIN JO
@Ethio_Muslim_Nashida
@Ethio_Muslim_Nashida

አዳዲስ ንግሮች እንድርሳቾ ቻናል Join ያድርጉ  ይቀላቀሉ
@Ethio_Muslim_Nashida
@Ethio_Muslim_Nashida
3.0K views🅣.🅡.🅚, 03:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-06 06:03:10 ረመዷን 15

"ሰደቃ የሚሰጥ ሰው ሰደቃው ድሃ ሰው እጅ ላይ ከማረፍዋ በፊት አላህ እጅ ላይ የምታርፍ መሆንዋን ቢያውቅ ኖሮ፤የሰጪው ሰው ደስታ ከተቀባዩ ደስታ ይበልጥ ይበዛ ነበር" ይላሉ።
(ኢብኑል ቀይም)

አላህ ያግራልን
@Ethio_Muslim_Nashida
2.9K views🅣.🅡.🅚, 03:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-06 04:10:52
Asmamaw & Tofik |yeweket sew| ለታላቁ አሊም ሼይኽ አደም ሙሳ መታስቢያ የተስራ|| አዲስ ነሽዳ|የዕውቀት ስው| #New Nasheed 2023

Audio ከፈለጉ join ያድርጉ
@Ethio_Muslim_Nashida
3.1K views🅣.🅡.🅚, 01:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 22:23:59 Watch "kurulus osman bolum 119 or 179/180" on YouTube


466 views卄卂乃丨乃ㄩ卂 ✮ًٍٜ۪۪͜͡༒ًٍٰٰٰٰٰٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡ ̰̰̰̰̰̃̃̃̃̃, 19:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 21:26:50 ምርጥ ምርጥ የረመዷን ስብስብ ነሺዳዎች

  Telegram Join ያድርጉ
    @Ethio_Muslim_Nashida
709 views🅣.🅡.🅚, 18:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 20:22:36
ልክ እንደሌላው አመት ሁሉ አሁንም በተከበረው የረመዳን ወር የእስራኤል ወረራ ጦር በመስጂድ አል አቅሳ በምእመናን ላይ ጥቃት በማድረስ መስጂዱን አርክሷል። ቢያንስ በዱዐ አንርሳቸው..
Join and share
@Ethio_Muslim_Nashida
833 views🅣.🅡.🅚, 17:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 19:45:00_ብ_ዩ (ሰ.ዓ.ወ)

''ከሶሃቦቻቸው ጋር በጉዞ ላይ ሳሉ ፍየል እንዲታረድ አዘዙ::''

➺ከእነሱም አንዱ ሶሃባ"ማረዱ የኔ ፋንታ ነው አለ

➺ሁለተኛው"ቆዳውን መግፈፍ የኔ ፋንታ ነው አለ

➺ሦስተኛው ደግሞ መቀቀሉ(ስጋ ማብሰሉ)የኔ ፋንታ ነው አለ

ነብዩ (ሶ.ዓ.ወ) በበኩላቸው "ለማገዶ የሚሆን እንጨት መልቀሙ የኔ ፋንታ ነው" ሲሉ ሶሃባዎቹ እኛ እንበቃለን ያ ረሱሉላህ ሲሏቸው

"እንደምትበቁ አውቃለሁ ነገር ግን ከእናንተ የተለየ ክብር እንዲኖረኝ እጠላለሁ ብለው አሉ!!''
[እንጨት መልቀም ጀመሩ።]


ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለሏ
@Ethio_Muslim_Nashida
913 views🅣.🅡.🅚, 16:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 17:38:45
የኑር ፀዳል //YE NUR SEDAL // HUSNI SULTAN // new Amharic neshida //አዲስ ነሺዳ

አዳዲስ ንግሮች እንድርሳቾ ቻናል Join ያድርጉ  ይቀላቀሉ
@Ethio_Muslim_Nashida
1.1K views🅣.🅡.🅚, 14:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ