Get Mystery Box with random crypto!

ነ_ብ_ዩ (ሰ.ዓ.ወ) ''ከሶሃቦቻቸው ጋር በጉዞ ላይ ሳሉ ፍየል እንዲታረድ አዘዙ::'' ➺ከእነ | Ethio🇪🇹Muslim🇪🇹 Nashida - Menzuma 🎼

_ብ_ዩ (ሰ.ዓ.ወ)

''ከሶሃቦቻቸው ጋር በጉዞ ላይ ሳሉ ፍየል እንዲታረድ አዘዙ::''

➺ከእነሱም አንዱ ሶሃባ"ማረዱ የኔ ፋንታ ነው አለ

➺ሁለተኛው"ቆዳውን መግፈፍ የኔ ፋንታ ነው አለ

➺ሦስተኛው ደግሞ መቀቀሉ(ስጋ ማብሰሉ)የኔ ፋንታ ነው አለ

ነብዩ (ሶ.ዓ.ወ) በበኩላቸው "ለማገዶ የሚሆን እንጨት መልቀሙ የኔ ፋንታ ነው" ሲሉ ሶሃባዎቹ እኛ እንበቃለን ያ ረሱሉላህ ሲሏቸው

"እንደምትበቁ አውቃለሁ ነገር ግን ከእናንተ የተለየ ክብር እንዲኖረኝ እጠላለሁ ብለው አሉ!!''
[እንጨት መልቀም ጀመሩ።]


ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለሏ
@Ethio_Muslim_Nashida