Get Mystery Box with random crypto!

በጣም ያሳዝናል ፍልስጤም በረመዳን ሁሌ እንደተሰቃየች ህፃናት እንደተገደሉ አቅመ ደካሞች በጭስ | Ethio🇪🇹Muslim🇪🇹 Nashida - Menzuma 🎼

በጣም ያሳዝናል
ፍልስጤም በረመዳን ሁሌ እንደተሰቃየች ህፃናት እንደተገደሉ አቅመ ደካሞች በጭስ ታፍነው ከመኖር እና ከመሞት መሀከል ሆነው ሲሰቃዩ ወጣቶች በነዛ የሼይጧን መልዕክተኞች ሲረገጡ ማየት ዘውትር በዚህ ወር ልምድ ሆነ ያረቢ በቃቹ በላቸው ያረቢ ሀቁን ለባለ ሀቁ ያ አላህ
اللهم طهّر المسجد الأقصى من اليهود المحتّلين
@Ethio_Muslim_Nashida