Get Mystery Box with random crypto!

ረመዷን 15 'ሰደቃ የሚሰጥ ሰው ሰደቃው ድሃ ሰው እጅ ላይ ከማረፍዋ በፊት አላህ እጅ ላይ የም | Ethio🇪🇹Muslim🇪🇹 Nashida - Menzuma 🎼

ረመዷን 15

"ሰደቃ የሚሰጥ ሰው ሰደቃው ድሃ ሰው እጅ ላይ ከማረፍዋ በፊት አላህ እጅ ላይ የምታርፍ መሆንዋን ቢያውቅ ኖሮ፤የሰጪው ሰው ደስታ ከተቀባዩ ደስታ ይበልጥ ይበዛ ነበር" ይላሉ።
(ኢብኑል ቀይም)

አላህ ያግራልን
@Ethio_Muslim_Nashida