Get Mystery Box with random crypto!

Ethio🇪🇹Muslim🇪🇹 Nashida - Menzuma 🎼

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_muslim_nashida — Ethio🇪🇹Muslim🇪🇹 Nashida - Menzuma 🎼 E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_muslim_nashida — Ethio🇪🇹Muslim🇪🇹 Nashida - Menzuma 🎼
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_muslim_nashida
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 23.43K
የሰርጥ መግለጫ

ሀሳብ አስተያየት ☞ @To_The_One

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-04-08 22:10:28 Watch "kurulus osman bolum 121 or part 183and184 in amharic subtytil" on YouTube


318 views卄卂乃丨乃ㄩ卂 ✮ًٍٜ۪۪͜͡༒ًٍٰٰٰٰٰٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡ ̰̰̰̰̰̃̃̃̃̃, 19:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 19:29:58 ሳይታሰብ ክፍል አራት
የ Ayub እና የ Ahlam
መሳጭ የ ፍቅር

ታሪክ
#part 4

Telegram Join ያድርጉ
     @ethio_muslim_nashida

አሳብ እና አስታያየት ካላቹ ከስር ባለው link ደቅ አርጉልን

@Tofik3895
751 views🅣.🅡.🅚, edited  16:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 11:12:37 ሳይታሰብ ክፍል ሦስት
የ Ayub እና የ Ahlam
መሳጭ የ ፍቅር
ታሪክ

#part 3

Telegram Join ያድርጉ
     @ethio_muslim_nashida

አሳብ እና አስታያየት ካላቹ ከስር ባለው BOT ደቅ አርጉልን



ሀሳብ አስተያየት
@ethiomuslim01_bot
1.1K views🅣.🅡.🅚, 08:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 00:01:23 ለዛሬ በጣም አሳዛኝ የሆነ
የፍቅር ታሪክ
ልነግራቹ ወደድኩ። እናም እነሆ አልኩዋቹ"
"...እጅግ በጣም የሚፋቀሩ
ሁለት ፍቅረኛሞች ነበሩ። ታዲያ እነዚህ ፍቅረኛሞች በጣም
ከመዋደዳቸው የተነሳ
ሲበሉም፣ ሲጠጡም ሆነ
ሲዝናኑ ተለያይተው
አያውቁም።
አንድ ቀን አንድ
ላይ ሆነው ዎክ
በሚያደርጉበት ሰአት
ድንገት ሲበር የመጣ
መኪና ፍቅረኛዋን
ከጎኗ ነጠቃት። ልብሷም
በፍቅረኛዋ ደም
ተጨማለቀ። እጅግ
አዘነች። ልብሷ ላይ
የተፈናጠረው የፍቅረኛዋ
ደምም
የፈለገውን ያህል
ቢታጠብም ከልብሷ ላይ
ሊለቅ ወይም ሊፀዳ
አልቻለም። ይሄ ደሞ
ሌላ ጭንቀት ፈጠረባት።
ይባስ ብሎ ደሞ
በህልሟ 'ፀጉራቸው የሸበተ
አሮጊት ሴትዮ'
በፍቅረኛዋ ደም
የተጨማለቀውን ልብሷን
ለብሰው ይታዩዋት ጀመር።
ይሄን ግዜ አበደች።
ብቻዋን ሆና መለፍለፍ
መዘባረቅ ጀመረች። ይህን
ችግሯን ልብ ያሉ ቤተሰቦቿ
ይዘው ፀበል ይወስዷታል።
ፀበል ቦታ ስትደርስም በህልሟ
የሚታዩዋት 'ሽበታም
አሮጊት ሴትዮ' በግራ እጃቸው
መቆሚያቸውን
ተደግፈው በቀኝ እጃቸው
መቁጠሪያቸውን ይዘው
አገኘቻቸው።
ደነገጠች። አሮጊቷ
አጠገባቸው ስትደርስም
ቀና ብለው
"መጣሽ ልጄ? እኔም
አንድ ቀን
እንደምትመጪ አውቅ
ነበር።" አሏት
በደከመ ድምፅ።
ቀጥለውም "የፍቅረኛሽ
ደም ከልብስሽ ላይ
አለቅም እንዳለሽ
አውቃለው።
ማስለቀቂያውም እኔ
ዘንድ ይገኛል።" አሉና
መሀረባቸውን ፈተው
የተቋጠረ ነጭ ዱቄት
መሰል ነገር
አውጥተው ሰጧት።
እሷም አሮጊቷ የሰጧትን
ነገር ይዛ ወደ ቤቷ
ተመለሰች። በፍቅረኛዋ
ደም የተጨማለቀውን
ልብሷን አሮጊቷ
ቋጥረው በሰጧት ነጭ
ዱቄት መሰል ነገር
ስታጥበው የፍቅረኛዋ
ደም ከልብሷ ላይ
ሙልጭ ብሎ ጠፋ። ለካስአሮጊቷ
የሰጧት
ነገር...
.
.
.
.
.
.
.
....ኤሪያል የዱቄት ሳሙና
ነበር።"
.
<<የኤሪያል ሳሙና>>
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
ፈገግታ ሱና ነው

መልካም ምሽት

@ethio_muslim_nashida
1.1K views🅣.🅡.🅚, 21:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 23:25:27 ሳይታሰብ ክፍል ሁለት
የ Ayub እና የ Ahlam
መሳጭ የ ፍቅር
ታሪክ

#part 2

Telegram Join ያድርጉ
    @ethio_muslim_nashida 

አሳብ እና አስታያየት ካላቹ ከስር ባለው BOT ደቅ አርጉልን

@ethiomuslim01_bot

ሀሳብ አስተያየት comment
1.2K views🅣.🅡.🅚, edited  20:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 17:43:06 ሳይታሰብ ክፍል አንድ
የ Ayub እና የ Ahlam
እውነተኛ መሳጭ የ ፍቅር
ታሪክ

#part 1

Telegram Join ያድርጉ
@ethio_muslim_nashida     

አሳብ እና አስታያየት ካላቹ ከስር ባለው BOT ደቅ አርጉልን



ሀሳብ አስተያየት ☞ @ethiomuslim01_bot
1.7K views🅣.🅡.🅚, 14:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 17:17:22 አሪፍ አሪፍ ታረኮችን ከፈለጋቹ
JOIN JOIN
@Ethio_Muslim_Nashida
@Ethio_Muslim_Nashida
1.7K views🅣.🅡.🅚, 14:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 16:51:50 "እናቴ" አስገራሚ ታሪክ በ ሙጆ
"Enate" aesgerami tarik be mujo

Telegram Join ያድርጉ
  @ethio_muslim_nashida
1.8K views🅣.🅡.🅚, 13:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 01:08:54
ከምታዩት ፈገግታ ጀርባ ሰዎች ከሌሎች የሚደብቋቸው ብዙ ችግሮች እና ሀዘኖች አሉ… ልንረዳቸውና ከጎናቹ ነን አብሽሩ ልንላቸው ይገባል!
ረመዳን ሙባረክ!
┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
@Ethio_Muslim_Nashida @Ethio_Muslim_Nashida
2.6K views🅣.🅡.🅚, 22:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-06 23:32:50 ቁርአንን ስትቀራ የ አላህ እዝነት ይዘንብብሃል መላኢኮች ይከቡሃል አላህ እርሱ ዘንድ ባሉት ያወሳሃል

#ያማረ_ጁመአ_ይሁንልን

:¨·.·¨: ❀
·. Telegram Join ያድርጉ
== @ethio_muslim_nashida =
2.6K views🅣.🅡.🅚, 20:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ