Get Mystery Box with random crypto!

ለዛሬ በጣም አሳዛኝ የሆነ የፍቅር ታሪክ ልነግራቹ ወደድኩ። እናም እነሆ አልኩዋቹ' '...እጅግ | Ethio🇪🇹Muslim🇪🇹 Nashida - Menzuma 🎼

ለዛሬ በጣም አሳዛኝ የሆነ
የፍቅር ታሪክ
ልነግራቹ ወደድኩ። እናም እነሆ አልኩዋቹ"
"...እጅግ በጣም የሚፋቀሩ
ሁለት ፍቅረኛሞች ነበሩ። ታዲያ እነዚህ ፍቅረኛሞች በጣም
ከመዋደዳቸው የተነሳ
ሲበሉም፣ ሲጠጡም ሆነ
ሲዝናኑ ተለያይተው
አያውቁም።
አንድ ቀን አንድ
ላይ ሆነው ዎክ
በሚያደርጉበት ሰአት
ድንገት ሲበር የመጣ
መኪና ፍቅረኛዋን
ከጎኗ ነጠቃት። ልብሷም
በፍቅረኛዋ ደም
ተጨማለቀ። እጅግ
አዘነች። ልብሷ ላይ
የተፈናጠረው የፍቅረኛዋ
ደምም
የፈለገውን ያህል
ቢታጠብም ከልብሷ ላይ
ሊለቅ ወይም ሊፀዳ
አልቻለም። ይሄ ደሞ
ሌላ ጭንቀት ፈጠረባት።
ይባስ ብሎ ደሞ
በህልሟ 'ፀጉራቸው የሸበተ
አሮጊት ሴትዮ'
በፍቅረኛዋ ደም
የተጨማለቀውን ልብሷን
ለብሰው ይታዩዋት ጀመር።
ይሄን ግዜ አበደች።
ብቻዋን ሆና መለፍለፍ
መዘባረቅ ጀመረች። ይህን
ችግሯን ልብ ያሉ ቤተሰቦቿ
ይዘው ፀበል ይወስዷታል።
ፀበል ቦታ ስትደርስም በህልሟ
የሚታዩዋት 'ሽበታም
አሮጊት ሴትዮ' በግራ እጃቸው
መቆሚያቸውን
ተደግፈው በቀኝ እጃቸው
መቁጠሪያቸውን ይዘው
አገኘቻቸው።
ደነገጠች። አሮጊቷ
አጠገባቸው ስትደርስም
ቀና ብለው
"መጣሽ ልጄ? እኔም
አንድ ቀን
እንደምትመጪ አውቅ
ነበር።" አሏት
በደከመ ድምፅ።
ቀጥለውም "የፍቅረኛሽ
ደም ከልብስሽ ላይ
አለቅም እንዳለሽ
አውቃለው።
ማስለቀቂያውም እኔ
ዘንድ ይገኛል።" አሉና
መሀረባቸውን ፈተው
የተቋጠረ ነጭ ዱቄት
መሰል ነገር
አውጥተው ሰጧት።
እሷም አሮጊቷ የሰጧትን
ነገር ይዛ ወደ ቤቷ
ተመለሰች። በፍቅረኛዋ
ደም የተጨማለቀውን
ልብሷን አሮጊቷ
ቋጥረው በሰጧት ነጭ
ዱቄት መሰል ነገር
ስታጥበው የፍቅረኛዋ
ደም ከልብሷ ላይ
ሙልጭ ብሎ ጠፋ። ለካስአሮጊቷ
የሰጧት
ነገር...
.
.
.
.
.
.
.
....ኤሪያል የዱቄት ሳሙና
ነበር።"
.
<<የኤሪያል ሳሙና>>
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
ፈገግታ ሱና ነው

መልካም ምሽት

@ethio_muslim_nashida