Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_manunited_fans — ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_manunited_fans — ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_manunited_fans
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.80K
የሰርጥ መግለጫ

👉 ስሜት፣ ወኔ፣ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅ የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ።ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን M.U መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል።
♦️ የጨዋታ ኘሮግራም እና ውጤቶች📊
♦️ የቅድመ ጨዋታ ትንታኔ🗣
♦️ የተጫዋቾች ግለ ታሪክ👤
♦️ የተጫዋቾች የዝውውርመረጃ🔄
♦️ ጨዋታዎችን በቀጥታእንዘግባለን🎙
💌ሀሳብ @Ermimann
Cross @Ermimann

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2022-08-01 19:32:25
ዳኒ መርፊ ለ ቶክ ስፖርት እንደተናገረዉ

ኤሪክሰን እና ፈርናዴዝ በአማካኝ ክፍሉ 3 ዉስጥ ይገኛሉ ብሎ ለማሰብ ምንም እድል የለም ክርስቲያን ኤሪክሰን እና ፈርናዴዝ በአማካኝ ክፍል 3 ዉስጥ አስገብተህ ከቡድኖች ጋር በመከላከል መወዳደር አትችልም ይህ የመከላከል አቅምን ያዳክማል ቡሩኖ ፈርናዴዝ እና ቫንደቤክ በአንድ ላይ ሲገቡ ተከላካዮች እንደሚጋለጡ ሁሉ ኤሪክሰን እና ፈርናዴዝንም አንድ ላይ መጠቀም የሚቻል አይመስለኝም ምክንያቱም የሁለቱም ኳሊቲ እንደ 8 ቁጥር ባህሪ ነዉ በቅድመ ዉድድር ዝግጅት ቫንደቤክ እንደ 10 ቁጥር ሲጠቀሙ ተመልክተናል ከኤሪክሰን በተሻለ ፈርናዴዝ እድሎች ያገኛል ያ ማለት የኤሪክን መምጣት ጥቅም አልባ ነዉ ማለት አይደለም የኤሪክሰን መፈረም ለ ኤሪክ ቴን ሀግ የሚፈልጉትን የቡድን ጥልቀት እንደሚሰጣቸዉ እርግጥ ነዉ።

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
154 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 19:32:25
ታሪክ ከማይረሳቸው ምርጥ ፎቶዎች መካከል

ያ ዘመን ይመጣ ዘንድ የሁሉም ሰው ምኞት ነው

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
151 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 19:32:25
ኬቨን ካይ ከአያክስ በመልቀቅ የማንቸስተር ዩናይትድ የብቃት ተንታኝ ሆኖ ሊያገለግል የኤሪክ ቴን ሃጉን ዩናይትድን ተቀላለቅሏል።

ወጥር

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
152 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 19:32:25
The Butcher : #MUFC

በማንቸስተር ዩናይትድ ማልያ የመጀመሪያ ጨዋታውን እንዴት ነበር ለናንተ!?

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
151 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 19:32:25
የኦስትሪያው ክለብ RB ሳልዝበርግ ለስሎቫኪያዊ አጥቂ ቤንጃሚን ሼሽኮ ከ £33-41M ፖውንድ መካከል የሆነ የዝውውር ዋጋ ይፈልጋሉ።

[Jose Padi via defcentral]

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
150 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 19:32:25
የስፔኑ ክለብ ሴቭያ በያዝነው ወር ብራዚላዊውን የማንችስተር ዩናይትድ የመስመር ተከላካይ አሌክስ ቴሌስን በውሰት ለማስፈረም ውጥን ከያዙ ጥቂት ክለቦች መካከል ይጠቀሳሉ !

የውሰት ዝውውሩ ማንችስተር ዩናይትዶች የተጫዋቹን ደሞዝ በከፊል በመክፈል እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ የሚመሰረት ይሆናል

Fabrizio Romano

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
150 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ