Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_manunited_fans — ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_manunited_fans — ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_manunited_fans
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.80K
የሰርጥ መግለጫ

👉 ስሜት፣ ወኔ፣ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅ የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ።ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን M.U መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል።
♦️ የጨዋታ ኘሮግራም እና ውጤቶች📊
♦️ የቅድመ ጨዋታ ትንታኔ🗣
♦️ የተጫዋቾች ግለ ታሪክ👤
♦️ የተጫዋቾች የዝውውርመረጃ🔄
♦️ ጨዋታዎችን በቀጥታእንዘግባለን🎙
💌ሀሳብ @Ermimann
Cross @Ermimann

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-08-31 17:17:12 Madeira
Manchester
Madrid
Turin
and... Manchester again!!


ጊዛዊ ደስታ በሰፈነበት ስፍራ ሮናልዶ መቼም አይጫወትም!!ዩናይትዳውያን በድንገት አንድ ዜና ሰሙ.."እንቁ ልጃቸው ወደ ማን ሲቲ ሊዘዋወር ተቃረበ"...!

ቀዩ መንደር በዝምታ ተውጧል ፈርጉሰን ስልካቸው ወደ ጣልያን ያማትራል..ሩኒ መቼም እንደማያደርገው አስረግጦ እየተናገረ ይገኛል....ያቺ ክስተት ዓመቱን በትልቅ አላማ ለጀመሩት ቀያይ ሰይጣናቱ የምጥ ጊዜ ቢባል ማጋነን አይሆንም!

ዩናይትዳውያን በስደት ተንከራቶ የከረመውን እንቁ ልጃቸውን ለባላንጣቸው ሊሰጡ አልፈቀዱም ! ያንን ከአርጄንቲና ምድር የተገኘው ይሁዳ ዳግም በሮናልዶ ሊያዩት የፈቀዱም አይመስልም!! ደቂቃዎች እየሄዱ ሰዓታት እንደጉድ እየነጎዱ ነው የዓለም እግር ኳስ አፍቃሪ መጨረሻውን ለማየት ጓግቷል....ሰበር ዜና ወጣ...ሮናልዶ ዳግም በዩናይትድ ማልያ እንደምንመለከተው ተገለፀ..!!ማንቸስተር እንደሁልጊዜው ቀይ ለበሰች ደጋፊዎች ከቤት ወጥተው ለኃያሉ ልጃቸው #VIVA RONALDO እያሉ ከብዙ ዓመታት በኋላ ዘመሩ!! ማን ይሄን ገመተ፣ ማንስ ዳግም የማድዬራውን ፈርጥ በኦልድትራፎርድ ስተድየም ጣሪያ ስር ዳግም ትያትሩን እንደሚያሳይ ገመተ?? ያልተጠበቀው ሆነ !!

በፕርምየር ሊጉ ማንቸስተር ዩናይትድ ከኒውካስትል ይጫወታል..ክሪስትያኖ ሮናልዶም በዚህ ጨዋታ እንደሚሳተፍ ተረጋግጧል..አይን ሁሉ ወደ ትያትር ኦፍ ድሪምስ ያማትራል!!

ሮናልዶ ስተድየም ውስጥ ተገኘ.. ያ ለተጋጣሚ ክለብ ሲዖል የሆነው ስተድየም በውብ ዘማርያን ታጅቦ አለቃውን ከክብር ቦታቸው አስነስቶ እያስጨበጨበ..ስደተኛውን እንቁ እያስራመደ ይገኛል። ዓይኖች ሁሉ እያደረ ወደ ሚጣፍጠው ሮናልዶ ያያሉ ።ድሩሪ" እሱ የሚራመድ ጥበብ ነው"ሲል ደጋፊዎች በማያቋርጥ ዝማሬ VIVA RONALDO እያሉ ሲያዜሙ እንዴት ያለ ደስታ.!! በትያትር ኦፍ ድሪምስ ህልምን እውን ሊያደርግ የትያትሩን ዋና ተዋናይ ሮናልዶ በጨዋታው 2 ጎል አስቆጠረ!! ያቺን ቀን ደጋፊዎች እሱን ካከበሩበት ቀናቶች መካከል አንዱ አደረጉ!

ልክ በዚይች ቀን ክሪስትያኖ ሮናልዶ ወደ ዩናይትድ ዳግም መመለስ ቻለ!!

ያቺ ቀን በተለይ ለእኔ ልዩ ነበረች ለእናንተስ???

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
243 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 14:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 17:17:12
234 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 14:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 17:17:12
ሮናልዶ ከመልቀቅ ይልቅ ለመቆየት ተቃርባል !

" አሁን ላይ እየተሰሙ እንዳሉት መረጃዎች ከሆነ ክርስትያኖ ሮናልዶ በ ማንችስተር ዩናይትድ ቤት ይህንን የውድድር አመት ለመቆየት እንደተወሰነ እና በዩሮፓ ሊጉ ለመጫወት እንደተገደደ ተገልጿል ።

ከካሪንግተን የተሰሙ ምንጮች እንደገለፁት ከሆነ ባለፉት ቀናቶች ሮናልዶ እንደሚቆይ በማመኑ በካሪንግተን የልምምድ ማእከል ጥሩ የሚባል የፀባይ መሻሻል እንዳሳየ ገልፀዋል ።"

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
255 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 14:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 06:16:46
....ቀኑን በማስመልከት...

ሰሞኑን የተገኘች ድንቅ ፎቶ ነች...

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
2 viewsDankewol , edited  03:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 06:16:46
ማንቸስተር ዩናይትዶች ሰርጂዮ ደስትን ለማስፈረም ከባርሴሎና ጋር እየተነጋገሩ ነው። የስፔኑ ክለብ ለተጫዋቹ €20 ሚሊየን ይፈልጋል።

[MARCA]

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
2 viewsDankewol , edited  03:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 23:58:00
የ fantasy ግሩፓችን ከ 1 እስከ 5 ደረጃ

ለመቀላቀል Code d6bfs8
72 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 20:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 23:01:10
Welcome To Manchester United

Martin Dubravka

Share https://t.me/+cMExaAxtlDdmNGI0
114 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 20:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 22:18:27
ዱብራቭካ የህክምና ምርመራውን በተሳካ ሁኔታ በማጠናቀቁ በነገው እለት ፊርማውን ለማንችስተር ዩናይትድ ያኖራል ።

[Fabrizio Romano]

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
170 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 19:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 22:08:33
| የማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋቾች በ FIFA 23 ቪድዮ ጌም የሚኖራቸው ሬቲንግ ይህንን ይመስላል

ከ +ዴቪድ ዴህያ በስተቀር አብዛኞቹ ተጫዋቾች ሬቲንግ ተቀንሶባቸዋል

90 ሮናልዶ
89 ካስሜሮ
87 ዴህያ
86 ፈርናንዴዝ
84 ቫራን
84 ሳንቾ
82 አንቶኒ
82 ኤሪክሰን
81 ራሽፎርድ
81 ማርቲኔዝ
81 ማጓየር
80 ዋን ቢሳካ
80 ሊንደሎፍ
80 ማክቶሚናይ
80 ሾው
80 ማርሲያል

80 ፍሬድ
79 ዶኒ
79 ማላሲያ
78 ዳሎት
74 ኤላንጋ
74 ትዋንዜቤ
73 ጆንስ
73 ዊሊያምስ
73 ሂተን
72 ጋርነር
70 ፔልስትሪ
69 አማድ

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
183 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 19:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 21:46:41
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በማንቸስተር ዩናይትድ ይቆያል።

[La gazzetta]

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
198 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 18:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ